Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Private Business
Fields of Education: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በማርኬቲንግ፣ በማርኬቲንግና ሴልስ ማኔጅመንት
Organization: ኤክሴል ፕላስቲክና ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር
Salary : በስምምነት
Posted:2016-06-13
Application Dead line:2016-06-25
ኤክሴል ፕላስቲክና ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የስራ ቦታዎች መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የስራ መደብ መጠሪያ |
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ |
የስራ ልምድ |
ብዛት |
ደመወዝ |
1 |
የገበያ ጥናትና ልማት ክፍል ኃላፊ |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በማርኬቲንግ፣ በማርኬቲንግና ሴልስ ማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት |
በማምረቻ ድርጅቱ ውስጥ 6 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ |
1 |
በስምምነት |
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃቸውን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ሰራተኛ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 205 በግንባር እየቀረቡ ማመልከት/መመዝገብ/ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
አድራሻ፡- ቦሌ ክ/ከተማ ገርጂ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አጠገብ
ስልክ፡- 011 629 21 98/96 ፖ.ሣ.ቁ 15036
Please Click here
to move back to job lists