Job Type:Health Facility / Hospital

 

Fields of Education: ከታወቀ የህክምና ተቋም በዲግሪ ተመርቆ/ቃ አንድ አመት ኢንተርንሽፕ የጨረ

 

Organization: የኢት/ፌ/ፖ/ኮ/ጤ/አገ/ዳይ/ሬት

 

Salary : 5583

 

Posted:2016-06-30

 

Application Dead line:2016-07-06

 




የኢት/ፌ/ፖ/ኮ/ጤ/አገ/ዳይ/ሬት ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የስራ መደብ ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

የስራው መደብ መጠሪያ

ደረጀ

የስራ ቦታ

የመ/መ/ ቁጥር

ብዛት

ደመወዝ

የስራ መደብ የሚጠየቀው ተፈላጊ ችሎታዎች

1

ጁ/ጄ/ሜዲካል ፕራክቲሽነር

ፕሳ-4/1

የኢት/ፌ/ፖ/ኮ/ጤ/አገ/ዳይ/ሬት ሐረር ሆ/ል ዲቪዥን

12.2/ሐረ-3

1

ብር 5583 እና  ለጤና ባለሙያዎች የተፈቀደ 25% አበል

ከታወቀ የህክምና ተቋም በዲግሪ ተመርቆ/ቃ አንድ አመት ኢንተርንሽፕ የጨረሰ/ች 0 ዓመት የስራ ልምድ

 

ማሳሰቢያ፡- በምዝገባ ወቅት መቅረብ የሚገባቸው ማስረጃዎች፡-

  • የስራ ልምድ፣ የትምህርትና የሙያ ምዝገባ  ፈቃድ ማስረጃ ዋናውን ከነፎቶ ኮፒ ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
  • የምዝገባ ቦታ በኢት/ፌ/ፖ/ኮ/ጤ/አገ/ዳይ/ሬት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 29
  • የምዝገባ ጊዜ ማስታወቂያ ለወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 5/አምስት/ ተከታታይ የስራ ቀናት በስራ ሰዓት  ብቻ፡፡

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists