Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Private Business
Fields of Education: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኮምፒውተር ሳይንስ በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ
Organization: ሞስቤዝ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
Salary : በስምምነት
Posted:2016-06-18
Application Dead line:2016-07-09
ከዚህ በታች ለተጠቀሱት ክፍት የስራ ቦታዎች ባለሙያ አወዳድሮ ለመቅጥር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የስራ መደቡ መጠሪያ |
ብዛት |
ተፈላጊ ችሎታ |
የስራ ልምድ |
1 |
ከፍተኛ የሶፍትዌር ኦፊሰር |
1 |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኮምፒውተር ሳይንስ በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሶፍትዌር ኢንጂነሪግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት |
ከ2-4 ዓመት |
ማሳሰቢያ፡-
- አመልካቾች በራሳቸው የእጅ ጽሑፍ የተጻፈ ማመልከቻ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ማመልከቻው የሚቀርበው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከሰኔ 10 ቀን 2008 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 15 የስራ ቀናት ውስጥ ነው፡፡
- አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃቻቸውን በመ/ቤቱ አድራሻ በፖስታ ሳ.ቁ 2262 መላከ ወይም ከሊፋ ህንጻ ፊት ለፊት ከኃይካን ሆቴል አጠገብ ካለው የድርጅቱ ጽ/ቤት በግንባር በመምጣት ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
- ደመወዝ በስምምነት
ስልክ ቁጥር፡ 0111560070/71 ወይም 0111 11 65 53
Please Click here
to move back to job lists