Job Type:Private Business

 

Fields of Education: ACCA/BA

 

Organization: ቻርተር ሰርትፋይድ አካውንታንት

 

Salary : N/A

 

Posted:2016-06-27

 

Application Dead line:2016-07-19

 



ቻርተር ሰርትፋይድ አካውንታንት (UK)
የተመሰከረለት ኦዲተር (ETH) በሚከተሉት ክፍት የስራ ቦታዎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

1. የስራ መደቡ መጠሪያ :- ኦዲት ማኔጀር

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ:-  ACCA5 ዓመት የስራ ልምድ ወይም BA7 ዓመት የስራ ልምድ

ብዛት :- አንድ 

የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ጠመንጃ ያዥ ደብረዘይት መንገድ ጋራድ ሞል 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 432 611 በሚገኘው ቢላል መሃመድ እና ኩባንያው ከጠዋቱ 3.00 እስከ 11.00 ሰዓት የት/ማስረጃችሁን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአካል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ወይም በኢ-መይል

ፖ.ሳ.ቁ ብትልኩልን ይደርሰናል ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0118959377/0114663266  E-mail bilmoh32@gmail  P.O.Box 101616 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል  

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists