Job Type:Private Business

 

Fields of Education: ከ10ኛ ክፍል በላይ የፌዴራል የ5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው

 

Organization: ኢስት ዌስት ኢትዮ ትራንስፖርት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር

 

Salary : 3500

 

Posted:2016-07-25

 

Application Dead line:2016-08-06

 



ኢስት ዌስት ኢትዮ ትራንስፖርት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

 

ተ/ቁ

የሥራ መደቡ መጠሪያ

ደመወዝ

ብዛት

የቅጥር ሁኔታ

ተፈላጊ የትምህርት ዓይነትና የሥራ ልምድ

1

የፈሳሽ ጭነት ከባድ መኪና ከነተሳቢው ሾፌር

3500

20

በቋሚነት

ከ10ኛ ክፍል በላይ የፌዴራል የ5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው ሆኖ በፈሳሽ ጭነት ከባድ መኪና ከነተሳቢው ላይ በሹፌርነት 3 (ሶስት) ዓመት የሥራ ልምድ ያለው

 

ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ሁሉ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10(አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋና ሰነድ እና ፎቶ ኮፒ ከድርጅቱ የሰራተኞች አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አድራሻችን፡- አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ጽ/ቤት ፊት ለፊት ወደ ውስጥ በሚያስገባው መንገድ 800 ሜትር ርቀት ላይ እንገናኛለን፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- 0114390312 /0114392436 ደውሎ መጠየቅ 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists