Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:government organization
Fields of Education: በሳፕላይ ወይም ፐርቼዚንግና፤ማርኬቲንግ፤ በአካውንቲንግ፤በኢኮኖሚክስ
Organization: አዲስ አበባ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀከረት
Salary : 2,343.00
Posted:2008-05-26
Application Dead line:2008-06-06
አዲስ አበባ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀከረት ጽ/ት ስር የፕሮጀክት 15 ቤ/ግ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ስለሆነም አስፈላጊውን የስራ ልምድ እና የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10/አስር/ተከታታይ የሥራ ቀናት ሰሚት ሞሀ ለስላሳ ፋብሪካ አለፍ ብሎ ቦሌ አራብሳ ፕሮጀክት 15 ቤ/ግ/ቅ/ጽ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 3በማምጣት እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን፡፡
ተ.ቁ |
የስራ መደብ የሚገኝበት የሥራ ሂደት |
የሥራ መደብ መጠሪያ |
ደረጃ |
ደመወዝ |
ተፈላጊ የሰው ሃብት ብዛት |
የቅጥር ሁኔታ |
ተፈላጊ ችሎታ |
1 |
|
የንብረት ግምጃ ቤት ኦፊሰር |
9 |
2,343.00 |
1 |
ቋሚ |
በሳፕላይ ወይም ፐርቼዚንግና፤ማርኬቲንግ፤ በአካውንቲንግ፤በኢኮኖሚክስ፤በማኔጅመንትና ወይም በተመሳሳይ ሙያ(የትምህርት መስክ)የኮሌጅ ዲፕሎማና አግባብነት ያለው 2 አመት የሥራ ልምድ ያለው እና መሰረታዊ የኮምውተር እውቀት ያለው/ላትና የመሰረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥን ተቀብሎ/ላ ተጋባራዊ ለማድረግ ፈቃደኛ የሆነ፤በቡድኑ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ፤የሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያዎችን ለመቀበል ፈቃደኛ የሆነ/ች፤ጥሩ ሰነ ምግባር ያለው/ያላት |
Please Click here
to move back to job lists