Job Type:Private Business

 

Fields of Education: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል ምህንድስየመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ማስተርስ

 

Organization: ደረጃ የህንፃ ሥራ

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-07-22

 

Application Dead line:2016-08-08

 



ድርጅታችን ደረጃ የህንፃ ሥራ ተቋራጭ ሲሆን በሚከተሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የሥራ መደብ

ብዛት

የትምህርት ደረጃ

የስራ ልምድ

የሥራ ቦታ

1

የፕሮጅክት ሥራ አስኪያጅ (ፕሮጀክት ማኔጀር)

2

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ማስተርስ ዲግሪ ያለው/ላት

በህንፃ ኮንስትራክሽን ሥራ ዘርፍ ለማስተርስ ዲግሪ ተመራቂ 4 ዓመት፤ ለመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂ 6 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሙያው ላይ የሠራ/ች፤ እና በፕሮጅት ማኔጀርነት ቢያንስ ለ3 ዓመት የሠራ/ች

መቱ እና ደምቢዶሎ ፕሮጀክት


ከዚህ በላይ ያለውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከዚህ በታች የተፃፈው አድራሻ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ደመወዝ ፡- ለሁሉም የስራ መደቦች በስምምነት

የመመዝገቢያ ጊዜ፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት፤

አድራሻ፡- ቫቲካን ኤንባሲ ፊት ለፊት የሚገኘው ህንፃ ላይ 1ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ ፡፡

ስልክ ቁጥር ፡- 0113724834/0913590355

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists