Job Type:Private Business

 

Fields of Education: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሜካኒካል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ

 

Organization: መሳይ ኦሊ የህንፃ ሥራ ተቋራጭ

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-07-22

 

Application Dead line:2016-08-08

 

 


መሳይ ኦሊ የህንፃ ሥራ ተቋራጭ ድርጅታችን ደረጃ የህንፃ ሥራ ተቋራጭ ሲሆን በሚከተሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የሥራ መደብ

ብዛት

የትምህርት ደረጃ

የስራ ልምድ

የሥራ ቦታ

1

የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች አስተዳደር

2

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሜካኒካል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በአውቶሜካኒክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ ዲፕሎማ ያለው/ላት 

በኮንስትራክሽን ሥራ ዘርፍ ለመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂ 2 ዓመት፣ ለዲፕሎማ ተመራቂ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሙያው ላይ የሠራ/ች፤

መቱ እና ደምቢዶሎ ፕሮጀክት


ከዚህ በላይ ያለውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከዚህ በታች የተፃፈው አድራሻ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ደመወዝ ፡- ለሁሉም የስራ መደቦች በስምምነት

የመመዝገቢያ ጊዜ፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት፤

አድራሻ፡- ቫቲካን ኤንባሲ ፊት ለፊት የሚገኘው ህንፃ ላይ 1ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ ፡፡

ስልክ ቁጥር ፡- 0113724834/0913590355

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists