Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Private Business
Fields of Education: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በማኔጅመንትየመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
Organization: መሳይ ኦሊ የህንፃ ሥራ ተቋራጭ
Salary : በስምምነት
Posted:2016-07-22
Application Dead line:2016-08-08
መሳይ ኦሊ የህንፃ ሥራ ተቋራጭ ድርጅታችን ደረጃ የህንፃ ሥራ ተቋራጭ ሲሆን በሚከተሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የሥራ መደብ |
ብዛት |
የትምህርት ደረጃ |
የስራ ልምድ |
የሥራ ቦታ |
1 |
የሰው ሀብት አስተዳደር |
2 |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት |
በኮንስትራክሽን ሥራ ዘርፍ ለቸ2 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሙያው ላይ የሰራ/ች |
መቱ እና ደምቢዶሎ ፕሮጀክት |
ከዚህ በላይ ያለውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከዚህ በታች የተፃፈው አድራሻ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ደመወዝ ፡- ለሁሉም የስራ መደቦች በስምምነት
የመመዝገቢያ ጊዜ፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት፤
አድራሻ፡- ቫቲካን ኤንባሲ ፊት ለፊት የሚገኘው ህንፃ ላይ 1ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ ፡፡
ስልክ ቁጥር ፡- 0113724834/0913590355
Please Click here
to move back to job lists