Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: በሰፕላይስ ወይም ፐርቼዚንግ፤ማኔጅመንት፤ማርኬቲንግ፤ማኔጅመንት፤ማኔ?
Organization: የአዲስ አበባ አስተዳደር የትራንስፖርት ፕሮግራሞች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት
Salary : 9,350.00
Posted:2008-05-28
Application Dead line:2008-06-08
የአዲስ አበባ አስተዳደር የትራንስፖርት ፕሮግራሞች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለዚህ በታች የተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሥራ መደቦች ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የሥራ መደብ መጠሪያ |
የትምህርት ደረጃና አይነት |
በቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ |
የደመወዝ ደረጃ |
የደመወዝ መጠን(በብር) |
የሚያስፈልገው የሰው ኃይል ብዛት |
|
1 |
ሲኒየር የግዥና ንብረት አስተዳደር ኦፊሰር |
በማስተርስ የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች |
በሰፕላይስ ወይም ፐርቼዚንግ፤ማኔጅመንት፤ማርኬቲንግ፤ማኔጅመንት፤ማኔጅንት፤ኢኮኖሚክስ፤አካውንቲንግ |
4/6ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያላው የሥራ ልምድ |
XIV |
9,350.00 |
1 |
ማሳሰቢያ፡-
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10(አሥር) ተከታታይ የሥራ ቀናቶች ብቻ ማመልከት ይችላሉ፡፡
- የምዝገባ ቦታና ሰዓት፡-አግሪካ ህብረት ፊት ለፊት ዩቴክ ኮንስትራክሽን ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 03 በሥራ ሰዓት ጠዋት 2፡30-6፡30 ከሰዓት ከ7፡30-11፡00 ሰዓት
- በምዝገባ ወቅት አመልካቾች ዋናውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የግል ሁኔታ መግለጫ(CV)ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- መንግሥታዊ ካልሆነ ተቋማት የሚቀርብ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሚመከፈላቸው የወር ደመወዝ እና የሥራ ግብር የተከፈለባቸው መሆኑን የሚገልጽ መሆን ይኖርበታል፡፡
- የፈተና ጊዜና ቦታ፡- በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፡፡
- የሥራ ቦታ ፡- አዲስ አበባ
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011 557 30 94
ፋክስ ቁጥር 011 557 31 01
Please Click here
to move back to job lists