Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በቋንቋ በፖለቲካል ሳይንስና ኢንተርናሽናል ሪሴሽን

 

Organization: የትራንስፖርት ባለስልጣን

 

Salary : 4485

 

Posted:2016-08-06

 

Application Dead line:2016-08-15

 




የትራንስፖርት ባለስልጣን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደብ ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የሥራ መደቡ መጠሪያ

ተፈላጊ ችሎታ የትምህርት፣ ዓይነትና ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ደረጃ

ደመወዝ በብር

ብዛተ

1

የትራንስፖርት መረጃ ኮሚዩኒኬሽን ባለሙያ

በቋንቋ 2(4) ዓመት አገልግሎት፣ በፖለቲካል ሳይንስና ኢንተርናሽናል ሪሴሽን 2(4) ዓመት አገልግሎ

VII

4485

2



ማሳሰቢያ
፡-

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አሥር) ተከታታይ ቀናቶች ብቻ ማመልከት ይችላሉ (ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ)

የምዝገባ ቦታና ሰዓት 22 ማዞሪያ መከሊት ሕንፃ 7ኛ ፎቅ ኃያል አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 704 በስራ ሰዓት ጠዋት 2፡30 – 6፡30 ከሰዓት 7፡30 – 11፡30 ሰዓት ድረስ

በምዝገባ ወቅት አመልካቾች ዋናውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ኦሪጅናልና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የግል ሁኔታ መግለጫ (C.V) ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

የሥራ ልምድ ከምረቃ በኃላ የሚታሰብ ሲሆን የሚቀርበው የሥራ ልምድ ቀጥታ አግባብነት ያለው መሆን አለበት፡፡ የፈተና ጊዜና ቦታ በስልክ የሚገለጽ ይሆናል፡፡

የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የትራንስፖርት ባለስልጣን 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists