Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ
Organization: የየካ ቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽ/ቤት
Salary : 3645
Posted:2016-08-08
Application Dead line:2016-08-20
የየካ ቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የሥራ መደቦች መስፈርቱን የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
1. የስራ መደቡ፡ የውሃ ቦቴ መኪና ሹፌር
የሚጠይቀው መስፈርት፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ እና 4 ዓመት የስራ ልምድ
ያለው/ያላት
ደረጃ፡ 10
ብዛት፡ 2
ደመወዝ፡ 3645
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በቅ/ጽ/ቤቱ የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 15 በአካል በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
- በተራ ቁጥር 1 ላይ ለተገለፀው የሥራ ዘርፍ ተያዥ ማቅረብ የሚችል፡፡
- መንግስታዊ ካልሆነ ድርጅቶችና ኃ/የተወሰነ የግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን አለባቸው፡፡
- በተራ ቁጥር 3፣4 ላይ ለተጠቀሰው የስራ ዘርፍ ቢቻል የኮምፒዩተርና የፒስቺሪ አካውንቲንግ ችሎታ ያለው/ያላተ ቢሆን ይመረጣል፡፡
የሥራ ቦታ አዲስ አበባ
አድራሻ፡- ቦሌ አራብሳ ሳይት አዲስ እየተገነባ በሚገኘው የካ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ቅ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 15 በመቅረብ መመዝገብ ይቻላል፡፡ (ልዩ ምልክቱ ሰፈራ አደባባይ)
ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 0911 01 77 41/011 826 7923/ 0913 76 82 15
Please Click here
to move back to job lists