Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:University
Fields of Education: Business and corporate law or Business law or Tax and investment Law
Organization: ደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ
Salary : N/A
Posted:2016-08-13
Application Dead line:2016-08-24
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ጊቢና በቡሬ ካምፖስ በተለያዩ ኮሌጆች ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች በከፍተኛ ትምህርት የመምህራን ደመወዝ ስሌክ መሰረት መምህራንን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት
1. College /School/Institute: Law
Department: Law
Field of specialization: Business and corporate law or Business law or Tax and investment Law
Qualification: 2nd degree
Requirement: 1
Back ground: Law
ማሳሰቢያ፡-
- አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸውን ኦሪጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- የመጀመሪያ ዲግሪ ተወዳዳሪዎች የመመረቂያ ነጥብ ለወንዶች 2.75 እና በላይ ለሴቶች 2.5 እና በላይ ይሆናል
- የሁለተኛ ዲግሪ ተወዳዳሪዎች የመጀመሪያ ዲግሪ መመረቂያ ነጥብ ለወንዶች 2.5 እና በላይ ለሴቶች 2.25 ይሆናል
- የመጀመሪያ ዲግሪ ተወዳዳሪዎች በመደበኛው (Regular program) እንዲሁም በ2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ የሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች ደግሞ የመጨረሻው የትም/ፕሮግራም በመደበኛው ያጠናቀቁ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ የተወዳዳሪዎች ዕድሜ ለመጀመሪያ ዲግሪ ከ35 ዓመት እና የ2ኛ ዲግሪ ከ45 ዓመት ያልበለጠ
- የመመዝገቢያ ቦታ፡- ደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ህንፃ ቁጥር 27 ቢሮ ቁጥር 206፣ ቡሬ ካምፖስ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ እና አዲስ አበባ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቢሮ ቁጥር 07 ሲሆን በግንባር፣ በፖስታና በፋክስ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- የመመዝገቢያ ጊዜ ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ ይቻላል፡፡
ለበለጠ መረጃ የዋናው ግቢ የቡሬ ካምፓስ Fax 587740100 ስልክ 0587740372
ፖስታ ሳጥን ቁጥር 269 አዲስ አበባ /ደ/ማ/ዩ ጉዳይ ማስተባበሪያ 4 ኪሎ ሮሚና ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 07
ፋክስ ቁጥር 05877117 64 ስልክ 0911367503 Fax 0111266721/058 178 00 43
ስልክ፡- 0581780218
Please Click here
to move back to job lists