Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በአካውንቲንግ በማስተርስ ዲግሪ የተመረቀና

 

Organization: የመንግሥት ግዥና ንብረት አሰተዳደር ኤጀንሲ

 

Salary : 9,000 እና የመዘዋወሪያ አበል 700

 

Posted:2016-08-18

 

Application Dead line:2016-08-30

 




የመንግሥት ግዥና ንብረት አሰተዳደር ኤጀንሲ
ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት ሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የሂሳብ ባለሙያ

መነሻ የወር ደመወዝ፡ 9,000 እና የመዘዋወሪያ አበል 700

 ብዛት፡ 1

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ፡ በአካውንቲንግ በማስተርስ ዲግሪ የተመረቀና 6 ዓመት ወይም በመሪያ ዲግሪ የተመረቀና 8 ዓመት አገባብነት ያለው የሥራ ልምድ፣

ማሳሰቢያ፡

  • የሥራ ቦታ አዲስ አበባ፡፡
  • የቅጥር ሁኔታ በኮንትራት ይሆናል፡፡
  • የመመዝገቢያ ቀንና ቦታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀመሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት 6 ኪሎ የሰማዕታት ሐውልት አጠገብ በሚገኘው የሰው ሃብት ልማት ሥራ አመራርና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ሕንፃ ቁጥር 10 ቢሮ ቁጥር 101 ይሆናል፡፡
  • የፈተና ጊዜ በወስጥ ማስታወቂያ እና በስልክ ይገለፃል፡፡
  • መንግሥታዊ ከሆኑ መ/ቤቶች ውጪ የሚቀርብ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች በደንቡ መሠረት የገቢ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  • አመልካቾች በማስታወቂያው መሠረት ያላቸውን የሥራ ልምድና የትምህርት ማስረጃ ከነትራንስክሪፕቱ ዋናውንና ከማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ተጨማሪ ስረጃ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 0111-22-67-01 መጠየቅ ይቻላል፡፡
  • የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists