Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: Multiple

 

Organization: በልደታ ክፍለ ከተማ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ቅ/ጽ/ቤት

 

Salary : Multiple

 

Posted:2016-08-14

 

Application Dead line:2016-08-27

 




በልደታ ክፍለ ከተማ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተመለከተው በሰንጠረዥ ክፍት የሥራ መደብ ላይ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቱን ለምታሟሉ እየጋበዝን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 (አስር) የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ዝግጅት እና አግባብ /ቀጥተኛ ያለው የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጂናሉን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋ በማቅረብ በፕ/ቅ/ጽ/ቤቱ የሰው ሀብት ማኔጅመንት ቢሮ ቁጥር 21 እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እነገልጻለን፡፤

1. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የግንባታ ክትትልና ውለታ ፈፃሚ ሲንየር ኦፊሰር

ደረጃ፡ 12

ብዛት፡ 1

ተፈላጊ ችሎታ፡ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም ሲቪል ኢንጅነሪንግ ወይም ህንፃ ምህንድስና ቢኤስሲ ዲግሪና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት

ደመወዝ፡ 5353.00

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

 

2. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የሳኒቴሪ ኢንጅነር/ሳኒቴሪ ባለሙያ  

ደረጃ፡ 11

ብዛት፡ 2

ተፈላጊ ችሎታ፡ በሳንቴሪ ምህንድስና ቢኤስሲ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት

ደመወዝ፡ 4137.00

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

 

3. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የግንባታ ክትትልና ውለታ ፈፃሚ ጁንየር ኦፊሰር  

ደረጃ፡ 11

ብዛት፡ 3

ተፈላጊ ችሎታ፡ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም ሲቪል ኢንጅነሪንግ ወይም ህንፃ ምህንድስና ቢኤስሲ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት

ደመወዝ፡ 5353

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

 

4. የስራ መደብ መጠሪያ፡ አርክቴክት

ደረጃ፡ 12

ብዛት፡ 1

ተፈላጊ ችሎታ፡ በአርክቴክቸር ወይም በከተማ ፕላኒግ ቢኤስሲ ዲግሪና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት

ደመወዝ፡ 5353  

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

 

5. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ስትራክቸራል ኢንጅነር

ደረጃ፡ 12

ብዛት፡ 1

ተፈላጊ ችሎታ፡ በስትራክቸራል ወይም በከተማ ፕላኒግ ቢኤስሲ ዲግሪና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት

ደመወዝ፡ 5353

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

 

6. የስራ መደብ መጠሪያ፡ አውቶካድ ባለሙያ

ደረጃ፡ 11

ብዛት፡ 1

ተፈላጊ ችሎታ፡ በዲራፍቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት

ደመወዝ፡ 4137

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

 

 

7. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የኤሌክትሪክ ኢንጂነር /ኤሌክትሪክ ባለሙያ

ደረጃ፡ 11

ብዛት፡ 1

ተፈላጊ ችሎታ፡ በኤሌክትሪክ ምህንድስና ቢኤስሲ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት

ደመወዝ፡ 4137

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

 

8. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሲንየር ፋይናንስ ኦፊሰር

ደረጃ፡ 12

ብዛት፡ 3

ተፈላጊ ችሎታ፡ በአካውንቲንግ በኢኮኖሚክስ በማኔጅመንት በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ ሙያ /ትምህርት መስክ/ የመጀመሪያ ዲግሪና አግባብነት ያለው 4 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ማስተርስና አግባብነት ያለው 2 ዓመት የሥራ ልምድ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት እና መሰረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥን ተቀብሎ/ላ ተግባራዊ ለማድረግ ፈቃደኛ የሆነ የሲቪለ ሰርቪስ ማሻሻያዎችን ለመቀበል ፈቃደኛ የሆነ ጥሩ ስነ ምግባር ያለው/ት   

ደመወዝ፡ 5353

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

 

9. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ረዳት ፋይናንስ ኦፊሰር

ደረጃ፡ 9

ብዛት፡ 5

ተፈላጊ ችሎታ፡ በአካውንቲንግ በኢኮኖሚክስ በማኔጅመንት በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ ሙያ /ትምህርት መስክ/ የኮሌጅ ዲፕሎማና አግባብነት ያለው 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት ወይም የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማና አግባብነት ያለው 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት እና መሰረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥን ተቀብሎ/ላ ተግባራዊ ለማድረግ ፈቃደኛ የሆነ የሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያዎችን ለመቀበል ፈቃደኛ የሆነ ጥሩ ስነ ምግባር ያለው/ት

ደመወዝ፡ 2343

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነተ

ምርምራ፡ ከ2000.00 በላይ 2 ዋስ ማቅረብ የሚችል   

10. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የሰው ሀብት አስተዳደር ኦፊሰር

ደረጃ፡ 9

ብዛት፡ 1

ተፈላጊ ችሎታ፡ ፐርሶኔል አድማኒስትሬሽን የሰው ሀብት ስራ አመራር ስራ አመራር PSIR የህዝብ አስተዳደር እና ሌሎች የሰው ኃይል አስተዳደር (HRM) ኮርሶች ያሉባቸው የት/ት መስኮች የወሰደ/ች የኮሌጅ ዲፕሎማና 2 ዓመት ቴክኒክና ሙያ 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት  

ደመወዝ፡ 2343

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

 

11. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ንብረት ግምጃ ቤት ኦፊሰር  

ደረጃ፡ 9

ብዛት፡ 6

ተፈላጊ ችሎታ፡ በሰፕላይስ ወይም ፐርቼዚንግ ማኔጅመንት ማርኬቲንግ ማኔጅመንት ማኔጅመንት ኢኮኖሚክስ አካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ /የትምህርት መስክ/ የኮሌጅ ዲፕሎማና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት ወይም የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት መሰረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥን ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ ፈቃደኛ የሆነ/ች በቡድን ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ/ች የሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያዎችን ለመቀበል ፈቃደኛ የሆነ/ች ጥሩ ስነምግባር ያለው/ት፡፡ 

ደመወዝ፡ 2343

የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት

ምርምራ፡  ከ2000.00 በላይ 2 ዋስ ማቅረብ የሚችል

12. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር

ደረጃ፡ 8

ብዛት፡ 3

ተፈላጊ ችሎታ፡ በሴክሪታሪያል ሳይንስና በቢሮ አስተዳደር የኮሌጅ ዲፕሎማ ዜሮ /0/ ዓመት ቴክኒክ ሙያ ዲፕሎማ /10+2/ 2 ዓመት ስራ ልምድ ሌቭል 1 ያጠናቀቀች 9 አመት የስራ ልምድ ሌቭል 2 ያጠናቀቀች 6 ዓመተ የስራ ልምድ፣ ልቭል 3 ያጠናቀቀች 4 አመት የሥራ ልምድ፣ ሌቭል 4 ያጠናቀቀች 2 አመት የሥራ ልምድ፣ ሌቭል 5 ያጠናቀቀች ዜሮ አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት መሰረታዊ የሥራ ሂደተ ለውጥን ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ ፈቃደኛ የሆነ/ች በቡድን ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ/ች የሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያዎችን ለመቀበል ፈቃደኛ የሆነ/ች ጥሩ ስነምግባት ያለው/ት፡፡   

ደመወዝ፡ 1722

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነተ

 

13. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የኦፊስ ግዥ ኬዝ ቲም አስተባባሪ  

ደረጃ፡ 12

ብዛት፡ 1

ተፈላጊ ችሎታ፡ በሰፕላይ ወይም ፐርቼዚንግ ማናጅመንት ማርኬቲንግ ማናጅመንት ማናጅመንት በኢኮኖሚክስ አካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ /የትምህርት መስክ/ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው እና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ማስተርስ ያለው እና 2 አመት የሥራ ልምድ ያለው/ት እና መሰረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥን ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ ፈቃደኛ የሆነ/ች በቡድን ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ/ች የሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያዎችን ለመቀበል ፈቃደኛ የሆነ/ች ጥሩ ስነምግባር ያለው/ት፡፡

ደመወዝ፡ 5353.00

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

 

ማሳሰቢያ ፡-

የምዝገባ ቀን፡- ማስታወቂያው ከወጣበት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ

ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ከገቢዎች ባለስልጣን መ/ቤት ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የሚያረጋግጥ ማስረጃ ካልተደገፈ ተቀባይነት የለውም፡፡

የደረጃ ተመራቂዎች ሲኦሲ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

እንደየሥራ መደቡ ባህሪ ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች አሉት

ለሁሉም መደቦች ጠዋትና ማታ የሰርቪስ አገልግሎት እንሰጣለን፡፡

የምዝገባ ቦታ፡- ቦሌ አራብሳ ሳይት /በሰሚት በኩል ወይም ከሃያት አደባባይ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ /በሚገኘው ል/ክ/ክ/ቤ/ግ/ፕ/ቅ/ጽ/ቤት የሰው ሀብት ማኔጅመንት ቢሮ ቁጥር 21 እየመጣችሁ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- ሞባል 0918442017 ደውላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡

በአዲስ አበባ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት የልደታ ክፍለ ከተማ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ቅ/ጽ/ቤት 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists