Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: Multiple

 

Organization: የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን

 

Salary : N/A

 

Posted:2016-08-21

 

Application Dead line:2016-09-03

 




የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን
ቀጥሎ በተዘረዘሩት ክፍት ቦታዎች በኢሉባቦር ዞን ውስጥ ለሚገኘው ለያዩ ማዳበሪያ ኮምፕሌክስ ፕሮጀክት ብቁ ሙያተኞችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር ኬሚካል ኢንጅነር

ደመወዝ፡ 8480.00

የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ በኬሚካል ኢንጅነሪንግ የተመረቀ/ች

አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ፡ በመጀመሪያ ዲግሪ ለአጠናቀቀ/ች 4 ዓመት የሥራ ልምድ በሁለተና ዲግሪ ለአጠናቀቀ/ች 2 ዓመት የሥራ ልምድ፡፡

ብዛት፡ 1

2. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጁኒየር ጅኦሎጅስት

ደመወዝ፡ 3880.00

የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ  ዲግሪ በጂኦሎጂ የተመረቀ/ች 

አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ፡ በመጀመሪያ ዲግሪ ላጠናቀቀ/ች የሥራ ልምድ አይጠይቅም

ብዛት፡ 1

3. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሊኒየር መካኒካል አንጅነር

ደመወዝ፡ 8480.00

የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ በመካኒካል ኢንጂነሪንግ የተመረቀ/ች

አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ፡ በመጀመሪያ ዲግሪ ለአጠናቀቀ 4 ዓመት የሥራ ልምድ በሁለተኛ ዲግሪ ለአጠናቀቀ 2 ዓመት የሥራ ልምድ

ብዛት፡ 1

4. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጁኒየር ሲቪል ኢንጅኒየር

ደመወዝ፡ 5050.00

የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ  በሲቨል ኢንጅነሪንግ የተመረቀ/ች

አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ፡ በመጀመሪያ ዲግሪ ላጠናቀቀ/ች የሥራ ልምድ አይጠይቅም

ብዛት፡ 1

5. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሹፌር

ደረጃ፡ VI

ደመወዝ፡ 2600.00

የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ቀለም

አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ፡  10ኛ ክፍል ለአጠናቀቀ/ች 6 ዓመት የሥራ ልምድ እና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ

ብዛት፡ 1

ማሳሰቢያ ፡

  • የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች የሥራ ልምድ የሚታሰበው ከተጠየቀው የትምህርት ደረጃ ምረቃ በኃላ ነው፡፡
  • የሥራ ቦታ በኦሮሞያ ክልል በኢሉባቦር ዞን በያዩ ማዳበሪያ ኮምፕሌክስ ፕሮጀክት
  • የመመዝገቢ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት፡፡
  • የመመዝገቢያ ቦታ ቦሌ ክፍሬንድሺፕ ወይም ዲ.ኤች ገዳ ህንፃ ወደ ውስጥ 200 ሜትር ገባ ብሎ ከአለም ስደተኞች ቢሮ አጠገብ በሚገኘው የኮርፖሬሽን ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ በኮርፖሬት የሰው ሀብትና ሪከርድ አስተዳደር ዳይሬክተር ቢሮ
  • ክፍ ብሎ ከተጠየቁት መስፈርቶች በላይ ያላቸው ባለሙያዎች  ማመልከት ይችላሉ፡፡
  • አመልካቾች አሁን ያሉበትን የሥራ ደረጃ የሚገልጽ ማስረጃና ሌሎች ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • አንድ ሰው ማመልከት የሚችለው ለአንድ ሥራ ብቻ ነው፡፡
  • ስልክ ቁጥር፡ 011 618 39 37 ወይም 011 662 43 26
  • የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን/አዲስ አበባ/ 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists