Job Type:Private Business

 

Fields of Education: Multiple

 

Organization: ለደትኮ ኃ.የተ.ግ.ማ

 

Salary : በድርጅቱ እስኬል መሰረት

 

Posted:2016-08-22

 

Application Dead line:2016-09-10

 

 


ለደትኮ ኃ.የተ.ግ.ማ

1. የሥራ መደብ  መጠሪያ፡ የሽያጭ የሰው ኃይል (sales representative )

ተፈላጊ የሰው ኃይል፡ አንድ

የትምህርት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ ሙያ ዲግሪ ያለው/ላት

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ ከ0 – 2 ዓመት

ቋንቋ፡

ደመወዝ፡ በድርጅቱ እስኬል መሰረት

2. የሥራ መደብ  መጠሪያ፡ የሽያጭ ሰራተኛ (sales representative )

ተፈላጊ የሰው ኃይል፡ አንድ

የትምህርት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ ሙያ ዲግሪ ያለው/ላት

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ ከ0 – 2 ዓመት

ቋንቋ፡ አሮምኛ መናገር፣ ማንበብ እና መፃፍ የሚችል/የምትችል

ደመወዝ፡ በድርጅቲ ስኬል መሰረት

 

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ  የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃችሁን እና  የስራ ልምድ የማይመለስ ኮፒ ይዛቸሁ ከዚህ ቀጥሎ በተዘረዘረው አድራሻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ

  • ከደምበል ወደ መስቀል ፍላወር ወይም ከመስቀል ፍላወር ወደ ደምበል በሚወስደው አጋማሽ መንገድ ላይ ከሕብረት ባንክ ጀርባ ያለው ሕንፃ       ሶስተኛ ፎቅ ላይ
  • በኢሜይል  info@lydetco.com
  • በፖ.ሣ.ቁ  3593  አ.አ
  • ለበለጠ መረጃ  011  466  71  53 / 09 12  12 83  20 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists