Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Private Business
Fields of Education: በግዢ እና አቅርቦት ማኔጅመንት ( procurement & supply management) ቢኤ ዲግሪ ያለው/ላት
Organization: ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግል ማህበር
Salary : በስምምነት
Posted:2016-08-22
Application Dead line:2016-09-03
ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግል ማህበር
ድርጅታችን ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የስራ መደብ ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፕሮኪዩሩመንት እና ሳፕላይ ኦፊሰር
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በግዢ እና አቅርቦት ማኔጅመንት ( procurement & supply management) ቢኤ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ በሙያ 0 ዓመት የሰራ ልምድ ያለው/ላት
ብዛት፡ 2
የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት
ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ ቦታ አዲስ አበባ ዋና መ/ቤት
ማሳሰቢያ፡ ይህ ማታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ድርጅታችን ፐርሶኔል እና ስልጠና ክፍት በመቅረብ እንድትመዘገቡ ወይም በኢ.ሜይል አድራሻችን እንድትልኩልን እናሳስባለን
አድራሻ፡ ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር አፍሪካ ህብረት ህንፃ ፊት ለፊት የስልክ ቁጥር 0115573187/0115573198 ፋክስ 011 5573187 / 0115573197
ኢ-ሜይል yotekconplc@gmail.com አዲስ አበባ
Please Click here
to move back to job lists