Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በህግ ኤል.ኤል.ቢ/በአካውንቲንግ ወይም በማኔጅመንት ቢ.ኤ ዲግሪና እና ሌሎ?

 

Organization: የፌደራል የከተማ መሬትና መሬት ነክ ንብረት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ

 

Salary : birr 2514 - birr 6291

 

Posted:2016-08-24

 

Application Dead line:2016-09-01

 




የፌደራል የከተማ መሬትና መሬት ነክ ንብረት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ
፣ ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡

1.የስራ መደብ መጠሪያ፡- ኤግዚኪዩቲቭ ሴክሬታሪ

ደመወዝ፡- 2872

ብዛት፡-1

ለስራ መደብ ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፣ ደረጃና የስራ ልምድ፡- በሴክሬታሪያል ሳይንስ ቢሮ አስተዳደር የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማና 6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው፡፡



2.የስራ መደብ መጠሪያ፡- ከፍተኛ የህግ አማካሪ

ደመወዝ፡-6291

ብዛት፡-1

የስራ መደብ ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፣ ደረጃና የስራ ልምድ፡-በህግ ኤል.ኤል.ቢ 7 ዓመት አግባብነት የስራ ልምድ ያለው



3.የስራ መደብ መጠሪያ፡-ከፍተኛ ኦዲተር

ደመወዝ፡- 5081

ብዛት፡- 1

ለስራ መደብ ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፣ ደረጃና የስራ ልምድ፡- በአካውንቲንግ ወይም በማኔጅመንት ቢ.ኤዲግሪና 9 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው፡፡



4.የስራ መደብ መጠሪያ፡- የፕሮግራም ጥናት፣ ዕቅድና በጀት ዝግጅት ክትትል ኤክስፐርት

ደመወዝ፡-5538

ብዛት፡-1

 ለስራ መደብ ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፣ ደረጃና የስራ ልምድ፡-በኢኮኖሚክስ/በአካውንቲንግ/በማኔጅመንት ቢ.ኤ ዲግሪ 8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራልምድ፡፡



5.የስራ መደብ መጠሪያ፡-ሴክሬታሪ

ደመወዝ፡-2514

ብዛት፡-1

ለስራ መደብ ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፣ ደረጃና የስራ ልምድ፡-በሴክሬታሪያል ሳይንስ ቢሮ አስተዳደር የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማና 6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው፡፡



6.የስራ መደብ መጠሪያ፡- የግዢ ኦፊሰር

ደመወዝ፡-2514

ብዛት፡-1

ለስራ መደብ ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፣ ደረጃና የስራ ልምድ፡- በፐርቼዚንግ ሰፕላይ ማኔጅመነንት ወይም በማርኬቲንግ ማኔጅመንት  የኮሌጅ ዲፕሎማ 4/6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው፡፡


7.የስራ መደብ መጠሪያ፡- ከፍተኛ የንብረት አስተዳደር ኦፊሰር

ደመወዝ፡-2872

ብዛት፡-1

ለስራ መደብ ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፣ ደረጃና የስራ ልምድ፡-በንብረት አስተዳደር ወይም ሰፕላይስ ማኔጅመንት የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማና 6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው፡፡


8.የስራ መደብ መጠሪያ፡-  የንብረት አስተዳደር ኦፊሰር

ደመወዝ፡-2514

ብዛት፡-1

ለስራ መደብ ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፣ ደረጃና የስራ ልምድ፡-በንብረት አስተዳደር ወይም ሰፕላይስ ማኔጅመንት የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማና 4/6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው፡፡



9.የስራ መደብ መጠሪያ፡-የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ኤክስፐርት በድጋሚ የወጣ

ደመወዝ፡-3740

ለስራ መደብ ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፣ ደረጃና የስራ ልምድ፡-በስራ አመራር ወይም በህዝብ አስተዳደር ቢ.ኤ ዲግሪና 5 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

 

ማሳሰቢያ፡-

የስራ ቦታ፡-አዲስ አበባ

የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ማስታወቂያው ለመጀመሪያ ጊዜ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት

ከተጠቀሰው ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች መመዝገብ ይችላሉ፡፡

አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎችችን ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒውነ ከግልና የስራ ሁኔታ መግለጫ (CV) ጋርማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

ለግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የገቢ ግብር የተከፈለባቸው መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ መሆን ይኖርበታል፡፡

ከቴክኒክና ሙያ የሚቀርቡ የትምህርት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

የመመዝገቢያ ቦታ፡- ብሄራዊ ትያትር ከፍ ብሎ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ወረድ ብሎ በሚገኘው የመ/ቤቱ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡-0115-57-07-93 ደውለው መረዳት ይችላሉ፡፡

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists