Job Type:University / College

 

Fields of Education: Computer Science/Software engineering / Forestry/Agro Forestry/Production forestry / Wildlife Wet land Fishery and other

 

Organization: የወልቂጤ ዩንቨርስቲ

 

Salary : 1743 birr - 13140 birr

 

Posted:2016-09-06

 

Application Dead line:2016-09-14

 

 

የወልቂጤ ዩንቨርስቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት  ክፍት የስራ መደቦች  ላይ መምህራንና ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

1.    Academic staffs

 

No.

College /Department

Fields Of Specialization

Academic Status

Job title

Salary 

Required No.

1

Computer Science

Computer Science/Software engineering

MSC

Lecturer

10470

2

Computer Science

BSc

GA-II

6570

2

2

Information System

Information system/Information Science

MSC

Lecturer

10470

2

3

Information system/Information Science

BSc

GA-II

6570

2

4

Software Engineering

Software Engineering/Computer Science

MSC

Lecturer

10470

2

 

5

Software Engineering

BSC

Ass. Lecturer

8310

6

6

Horticulture

Horticulture

MSC

Lecturer

10470

2

7

Plant Breeding

MSC

Lecturer

10470

1

8

Natural Resources management

Forestry/Agro Forestry/Production forestry

BSC

GA-I

5178

1

9

 

GIS and Remote sensing

MSC

Lecturer

10470

1

10

 

Soil Science

PhD

Lecturer

13140

2

 

2. Technical assistants

No.

College /Department

Fields of Specialization

Academic Status

Job Title

Salary 

Required No.

1

Food Process Engineering

Food Process Engineering/Food Science and post harvest Technology/Food Technology and related

Bsc

Senior Technical Assistant

3958

     4

2

Fashion Design

In Apparel Fashion Design and Technology Supervision

Advanced diploma  /level 4

Technical Assistant

3037

3

3

Wildlife and

Ecotourism Management

Wildlife Wet land Fishery  Management /Wildlife and

Ecotourism Management/ Ecotourism biodiversity conservation

Bsc

Senior Technical Assistant

3958

1

 

 

3. የአስተዳደር ሰራተኛ

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

የመ/መ/ቁ

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

ተፈላጊ ችሎታ

የት/ት ደረጃ

የሙያ መስመር

አገልግሎት

1

ሴክሬታሪ ታይፒስት

በዩንቨርስቲዉ ለ32 ት/ት ክፍሎች በተፈቀደ መደቦች

ጽሂ-8

1743

25

-የቴክና ሙያ ት/ት ቤት ዲፕሎማ

 -የ3ኛ አመት ኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀ

- የ4ኛ አመት ኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀ

በሴክሬታሪያል ሳይንስ እና ተዛማጅ ት/ት

-4

 

-2

-0

 

ማሳሰቢያ፡-

የምዝገባ ቀናት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጷጉሜ 1/2008 ጀምሮ እስከ 6/1/2009 ዓ.ም ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት፣

የምዝገባ ቦታ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የሰ/ሃ/ል/ስ/አ/ዳይሬክቶሬት፣

አመልካቾች ለምዝገባ በሚቀርቡበት ወቅት  የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ የስራ ልምድና የት/ት ማስረጃ ኦርጅናል ከማይመለስ 1 ገጽ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች ከስራው ጋር ቀጥታ አግባብነት ያላቸው ሊሆኑ ይገባል፡፡መንግስታዊ ባልሆነ ድርጅቶችና የግል ድርጅቶች የተሰራበት የስራ ልምድ በወቅቱ የስራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የተሰጠ የተሟላ ማስረጃ መያያዝ ይኖርበታል፡፡

ከቴክኒክና ሙያ ት/ቤቶች የተመረቁ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ(coc) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

አመልካቾች ማጣሪያውን አልፈው ለፈተና ሲቀርቡ ስለ-ስነ-ምግባራቸውና ስለ ስራ ብቃታቸው ከሚሰሩበት መ/ቤት የበላይ ሃላፊ የተፈረመ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

ለመምህርነት በመጀመሪያ ዲግሪ ደረጃ የሚወዳደሩ የመመረቂያ ነጥብ ( CGPA ) 2.50 እና ከዚያ በላይ መሆን ይኖርበታል

ለመምህርነት በሁለተኛ  ዲግሪ ደረጃ የሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች የመጀመሪያ ዲግሪ የመመረቂያ ነጥብ ( CGPA ) 2.50  እና ከዚያ በላይ መሆን ይኖርበታል

በግንባር ለማይቀርቡ አመልካቾች የሚወዳደሩበት የስራ መደብ ለይተው ከማመልከቻቸው ጋር ሲቪ አያይዘው መላክ ይኖርባቸዋል፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0113220167 ፋክስ ቁጥር 0113220194 በዩኒቨርሲቲው ድህረ-ገጽ  www.wku.edu.et መመልከት

ይቻላል፡፡                                                            

ወልቂጤ ዩንቨርስቲ

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists