Job Type:Aviation

 

Fields of Education: በኮምፒውተር ሳይንስ/በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ/ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ

 

Organization: የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት

 

Salary : 2873 - 6893

 

Posted:2016-09-08

 

Application Dead line:2016-09-19

 




የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ላ ይ ባለሙያዎችን በማወዳደር ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል::

 

1. የስራ መደቡ መጠሪያ: ኔትወርክ ኦፊሰር

ተፈላጊ ችሎታ:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በኮምፒውተር ሳይንስ/በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ/ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም/ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ/ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ እና በሙያ ው4 ዓመት የሥራ ልምድ ::

ደመወዝ: 6893

ብዛት: 2

የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ

የስራ ቦታ:  አ.አ

 

2. የስራ መደቡ መጠሪያ: ጀማሪ ኔትወርክ ኦፊሰር

ተፈላጊ ችሎታ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በኮምፒውተር ሳይንስ/በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ/ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም/ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ/ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ እና በሙያ ው 0ዓመት የሥራ ልምድ :: በ2008 በጀት ዓመት የተመረቁ እና GPA 2.75 እና በላይ

ደመወዝ: 3743

ብዛት: 3

የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ

የስራ ቦታ:  አ.አ

 

3. የስራ መደቡ መጠሪያ: የሶፍትዌረ ኦፊሰር

ተፈላጊ ችሎታ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በኮምፒውተር ሳይንስ/በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ/ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ/ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ እና በሙያ ው 4ዓመት የሥራ ልምድ ::

ደመወዝ: 6893

ብዛት: 2

የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ

የስራ ቦታ:  አ.አ

 

4. የስራ መደቡ መጠሪያ: ጀማሪ የሶፍትዌር ኦፊሰር

ተፈላጊ ችሎታ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በኮምፒውተር ሳይንስ/በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ/ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ/ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ እና በሙያ ው 0ዓመት የሥራ ልምድ :: በ2008 በጀት ዓመት የተመረቁ እና GPA 2.75 እና በላይ

ደመወዝ: 3743

ብዛት: 2

የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ

የስራ ቦታ: አ.አ

 

5. የስራ መደቡ መጠሪያ: ጀማሪ የሴኩሪቲ፣ ኮሙኒኬሽንና አውቶሜሽን ፋሲሊቲ ቴክኒሽያን

ተፈላጊ ችሎታ: ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ በኤሌክትሮኒክስ ቴክኖሎጂ/ በኤሌክትሪክሲቲ/በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ ደረጃ IV ዲፕሎማና የ0 ዓመት የሥራ ልምድ ። (ደረጃ IV COC ማቅረብ የሚችል )

ደመወዝ: 2873

ብዛት: 4

የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ

የስራ ቦታ:  አ.አ

 

6. የስራ መደቡ መጠሪያ: የሴፍቲና

ተፈላጊ ችሎታ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በማኔጅመንት/ በኢኮኖሚክስ/ በእንግሊዝኛ ቋንቋ /በኢንቫይሮሜንታል ሳይንስ/ በስነ-ሕይወት/ በጂኦግራፊ/ በሙያ ደህንነት ወይም በተመሳሳይ የትምሕርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና በኤርፖርት ኦፕሬሽን 4 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት አድቫንስድ ሴፍቲ ማኔጅመንት ሲስተም፣ ኤሮድሮም ኢንስፔክተርስ፣ ራምፕ ሴፍቲ እና ዋይልድ ላይፍ ኤንድ በርድ ሀዛርድ ማኔጅመንት በሙሉ ወይም በከፊል ስልጠና የወሰደ።

ደመወዝ: 6893

ብዛት: 1

የቅጥር ሁኔታ: ሚ

የስራ ቦታ:  ላሊበላ

 

ከላይ የተጠቀሰውን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ስራ ቀናት ውስጥ ኦሪጂናል ማስረጃዎቻችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ሰው ሀብት ልማትና ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን:: ማሳሰቢያ፡- የስራ ልምድ ከምረቃ በኋላ የተገኘና ቀጥታ ከሙያው ጋር ግንኙነት ያለው መሆን አለበት:: ተጨማሪ መረጃ በስ/ቁ 0116650400 መጠየቅ ይችላሉ::

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists