Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በእርሻኢኮኖሚክስ፣ኢኮኖሚክስ፣እስታቲክስ፣ዴቨሎፕመንት እስተዲስ እና

 

Organization: የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር

 

Salary : 3425 - 11027

 

Posted:2016-09-06

 

Application Dead line:2016-09-16

 




የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር ለተለያዩ የስራ ክፍሎች ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

1. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የመደበኛ እቅድ ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ባለሙያ

የመደብ መታወቂያ ቁጥር፡ 12/አአ-1298

ደረጃ፡ ፕሳ-8

የት/ት ዓይነት፡ በእርሻኢኮኖሚክስ፣ኢኮኖሚክስ፣እስታቲክስ፣ዴቨሎፕመንት እስተዲስ እና አግሪ ቢዝነስ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ፡ ቢ.ኤ ዲግሪ 9 ዓመት ማተርስ ዲግሪ 7 ዓመት በሙያው የሰራ/ች

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 5081

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

2. የስራ መደብ መጠሪያ፡ መለስተኛ ፕሮጀክት እቅድ ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ባለሙያ

የመደብ መታወቂያ ቁጥር፡ 13/አአ-1305

ደረጃ፡ ፕሳ-5

የት/ት ዓይነት፡ በእርሻናኢኮኖሚክሰስ፣ኢኮኖሚክስ፣እስታቲክስ፣ዴቨሎፕመንት እስተዲስ እና አግሪ ቢዝነስ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ፡ ቢ.ኤ ዲግሪ 6 ዓመት ማተርስ ዲግሪ 4 ዓመት በሙያው የሰራ/ች

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 3425

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

3. የስራ መደብ መጠሪያ፡ አካውንታንት

ደረጃ፡ ደረጃ-3

የት/ት ዓይነት፡ አካውንቲንግ እናፋይናንስ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ፡ ቢ.ኤ ዲግሪ 6 ዓመት

ብዛት፡ 2

ደመወዝ፡ 11027

የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት

ማሳሰቢያ፡

ዝቀተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ቀርበው መመዝገብ ይችላል፡፡

በምዝገባው ወቅት ተወዳዳሪዎች ዋናውን የት/ት እና የስራ ልምድ ማስራጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡

የምዝገባው ቦታ በእርሻና ተፈጥሮ ሀብት  ሚ/ር በሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት፤

የምዝገባው ጊዜ፡ ይህ ማታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 10 የስራ ቀናቶች ውስጥ ዘውትር በሥራ ሰዓት  ይሆናል፡፡

የፈተናው ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ስሌዳ ይገለፃል፡፡

አድራሻ፡ ከመገናኛ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ በኢትዩ-ሴራሚክስ እና ጂኦሎጅካል ሰርቬ መካከል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ

ስልክ ቁጥር፡ 011 646 16 85  

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists