Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: በሂሳብ ሠራተኝነት / በቢሮ አስተዳደር ወይም በሴክሬታሪያል ሳይንስ / እና
Organization: የጅማ ግብርና ምርምር ማዕከል
Salary : 1743 birr - 4461 birr
Posted:2016-09-11
Application Dead line:2016-09-17
የጅማ ግብርና ምርምር ማዕከል ከዚህ በታች በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ረዳት ገንዘብ ያዥ
ደረጃ፡ ጽሂ-8
መ.መ.ቁጥር፡ 20 ጂማ 3-587
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 1743
የሥራ ልምድ፣ የትምህርት ደረጃና የትምህርት መስክ፡ በቀድሞው 12ኛ በአዲሱ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና በገንዘብ ያዥነት፣ በሂሳብ ሠራተኝነትና መሰል ሞያዎች 8 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
1ኛ ዓመት በአካውንቲንግ፣ በቢዝነስ ወይም በግዥ ባለሙያነት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 6 ዓመት አግባብ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ከቴክኒክና ሙያ ከላይ በተጠቀሰናቸው የትምህርት መስኮች 2ኛ ዓመት ትምህርት ያጠናቀቀና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
ከላይ በተጠቀሰው የትምህርት መስኮች 4ኛ ዓመት የኮሌጅ ዲፕሎማ ያጠናቀቀና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
2. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሴክረታሪ I
ደረጃ፡ ጽሂ-8
መ.መ.ቁጥር፡ 20ጂ3-491
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 1743
የሥራ ልምድ፣ የትምህርት ደረጃና የትምህርት መስክ፡ በቀድሞው 12ኛ በአዲሱ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች/ና በሙያው 8 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡ ወይም በቢሮ አስተዳደር ወይም በሴክሬታሪያል ሳይንስ የ1ኛ ዓመት ትምህርት ያጠናቀቁና 6 ዓመትና የሥራ ልምድ ያላቸው ወይም ከላይ በተጠቀስናቸው የትምህርት መስክ የ2ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቁና 4 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው ያላት ወይም 3ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቁና 2 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው
3. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የሂሳብ ምዝገባ አካውንታት II
ደረጃ፡ ፕሣ-7
መ.መ.ቁጥር፡ 20 ጂማ 3-8
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 4461
የሥራ ልምድ፣ የትምህርት ደረጃና የትምህርት መስክ፡ በሂሳብ መዝገብ አያያዝ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው እና በሂሳብ ሠራተኛነጽ 8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ከላይ በጠቀስናቸው የትምህርት መስክ የማስተርስ ዲግሪ ያለው/ያላትና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
4. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሪኮርድና ማህደር ኦፊሰር
ደረጃ፡ አስ-6
መ.መ.ቁጥር፡ 20 ጂማ 3-102
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 3001
የሥራ ልምድ፣ የትምህርት ደረጃና የትምህርት መስክ፡ የ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት በሰው ሀብት አስተዳደር በሕዝብ አስተዳር ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች/ እና 8 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡
ከላይ በጠቀስናቸው የትምህርት መስክ 4ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀ/ች/ እና 7 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
5. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አውቶ ኤሌክትሪሻን II
ደረጃ፡ መፕ-7
መ.መ.ቁጥር፡ 20 ጂማ 3-77
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 1743
የሥራ ልምድ፣ የትምህርት ደረጃና የትምህርት መስክ፡ በቀድሞው 12ኛ በአዲሱ 10ኛ ያጠናቀቁና በሙያው 8 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ከሙያና ቴክኒክ የ1ኛ ዓመት ትምህርት በአውቶ ኤሌትሪሻንነት ያጠናቀቀና በሞያው 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት 2ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት በአውቶ ኤሌትሪሻንነት ያጠናቀቀ/ች/ 4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ከላይ በተጠቀሰነው የትምህርት መስክ 3ኛ ዓመት ትምህርት ያጠቀቀ/ች እና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት ከላይ በጠቀስነው የትምህርት መስክ በ3ኛ ዓመት ት/ት የተገኘ ዲፕሎማና 0 ዓመት የሥራ ልምድ
6. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ መካከለኛ የተሽከርካሪ ጥገና ባለሙያ II
ደረጃ፡ መፕ-12
መ.መ.ቁጥር፡ 20 ጂማ 3-76
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 3425
የሥራ ልምድ፣ የትምህርት ደረጃና የትምህርት መስክ፡ በአውቶ መካኒክ የትምህርት መስክ በ3ኛ ዓመት ት/ት የተገኘ ዲፕሎማና 9 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ከላይ በጠቀስናቸው የትምህርት መስክ የ4ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀ/ች እና 7 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
7. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ረዳት የተሽከርካሪ ጥገና ባለሙያ
ደረጃ፡ መፕ-7
መ.መ.ቁጥር፡ 20 ጂማ 3-75
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 1743
የሥራ ልምድ፣ የትምህርት ደረጃና የትምህርት መስክ፡ በቀድሞው 12ኛ በአዲሱ 10ኛ ያጠናቀቁና በሙያው 8 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ከሙያና ቴክኒክ የ1ኛ ዓመት ትምህርት በአውቶ መካኒክ ያጠናቀቀና በሞያው 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት 2ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት በአውቶ መካኒክ ያጠናቀቀ/ች/ 4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ከላይ በተጠቀስነው የትምህርት መስክ 3ኛ ዓመት ትምህርት ያጠናቀቀ/ች እና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት ከላይ በጠቀስነው የትምህርት መስክ በ3ኛ ዓመት ት/ት የተገኘ ዲፕሎማና 0 ዓመት የሥራ ልምድ
8. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ መካከለኛ የሰው ሀብት ሥራ አመራር ልማት ባለሙያ II
ደረጃ፡ ፕሳ-5
መ.መ.ቁጥር፡ 20 ጂማ 3-241
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 3425
የሥራ ልምድ፣ የትምህርት ደረጃና የትምህርት መስክ፡ በሰው ሀብት ስራ አመራር፣ በማኔጅመንት፣ በሕዝብ አስተዳደር የትምህርት መስክ የባችለር ዲግሪ እና 6 ዓመት አግባብ የሥራ ልምድ ወይም የማስተርስ ዲግሪ እና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም የዶክትሬት ዲግሪ እና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
ማሳሰቢያ፡-
1. የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 5 የሥራ ቀናት ጂማ/መልኮ/ በሚገኘው ጅማ ግብርና ምርምር ማዕከል የሰው ሀብት ሥራ አምራርና ልማት የሥራ ሂደት ቢሮ
2. ለምዝገባ ሲመጡ ዋናውን የትምህርት እና የሥራ ልምድ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ተያይዞ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
3. በሌቭል ለተመረቁ COC ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
4. የስራ ቦታ ከተራ ቁጥር 1-7 ያሉት ጅማ/መልኮ/ ሲሆን ተ.ቁ 8 ላይ ያለው ጌራ መለስተኛ ግብርና ምርምር ማዕከል ይሆናል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ 0478119229/0478119231/0471128020
የጅማ ግብርና ምርምር ማዕከል
Please Click here
to move back to job lists