Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ኢኮኖሚክስ / እና

 

Organization: የትራንስፖርት ባለስልጣን

 

Salary : 1960 ብር - 9774 ብር

 

Posted:2016-09-11

 

Application Dead line:2016-09-23

 





የትራንስፖርት ባለስልጣን ከዚህ በታች የተረዘረዘሩ ክፍት የሥራ መደብ ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

1. የሥራ መደብ፡ የክፍያና ሂሳብ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

ተፈላጊ ችሎታ፡ አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ኢኮኖሚክስና ተመሳሳይ የትምህርተ ዝግጅት 

የሥራ ልምድ፡ ማስተርስ 7 ዓመትና የመጀመሪ ዲግሪ 9 ዓመት

የደመወዝ ደረጃ፡ XII

የደመወዝ መጠን፡ 9774

የሚያስፈልገው የሰው ኃይል ብዛት፡ 1

2. የሥራ መደብ፡ ሲኒየር ፋይናንስ ኦፊሰር

ተፈላጊ ችሎታ፡ አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ኢኮኖሚክስ እና ተመሳሳይ የትምህርት፣ ዝግጅት 

የሥራ ልምድ፡ ማስተርስ 4 ዓመትና የመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት

የደመወዝ ደረጃ፡ X

የደመወዝ መጠን፡ 6676

የሚያስፈልገው የሰው ኃይል ብዛት፡ 1

3. የሥራ መደብ፡ ሲኒየር ኢዲት ኦፊሰር

ተፈላጊ ችሎታ፡ አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ ባንኪንግ፣ እና ፋይናንስ አስተዳደር እና ተመሳሳይ የትምህርት ዝግጅት 

የሥራ ልምድ፡ ማስርስ 4 ዓመትና የመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት

የደመወዝ ደረጃ፡ X

የደመወዝ መጠን፡ 6676

የሚያስፈልገው የሰው ኃይል ብዛት፡ 2

4. የሥራ መደብ፡ የሰው ኃይል አስተዳደር ባለሙያ (ለ3ኛ ጊዜ የወጣ)

ተፈላጊ ችሎታ፡ ማኔጅመንት፣ ፖለቲካል ሳይንስ፣ በህዝብ አስተዳደር፣ በሰው ኃይል አስተዳደር 

የሥራ ልምድ፡ ማስተርስ 2 ዓመትና የመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት

የደመወዝ ደረጃ፡ VIII

የደመወዝ መጠን፡ 4485

የሚያስፈልገው የሰው ኃይል ብዛት፡ 1

5. የሥራ መደብ፡ የኦዲት ኦፊሰር

ተፈላጊ ችሎታ፡ አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ ባንኪንግ፣ እና ፋይናንስ አስተዳደር እና ተመሳሳይ የትምህርት ዝግጅት 

የሥራ ልምድ፡ ማስተርስ 2 ዓመትና የመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት

የደመወዝ ደረጃ፡ VIII

የደመወዝ መጠን፡ 4485

የሚያስፈልገው የሰው ኃይል ብዛት፡ 2

6. የሥራ መደብ፡ የፋይናንስ ኦፊሰር

ተፈላጊ ችሎታ፡ አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ኢኮኖሚክስ እና ተመሳሳይ የትምህርት ዝግጅት 

የሥራ ልምድ፡ ማስተርስ 2 ዓመትና የመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት

የደመወዝ ደረጃ፡ VIII

የደመወዝ መጠን፡ 4485

የሚያስፈልገው የሰው ኃይል ብዛት፡ 1

7. የሥራ መደብ፡ የጽሕፈትና የቢሮ አስተዳደር ባለሙያ 1 (ለ3ኛ ጊዜ የወጣ)

ተፈላጊ ችሎታ፡ በሴክሬታራል ሳይንስ ቢሮ አስተዳደር

የሥራ ልምድ፡ ኮሌጅ ዲፕሎማ 2 ዓመት

የደመወዝ ደረጃ፡ V

የደመወዝ መጠን፡ 2430

የሚያስፈልገው የሰው ኃይል ብዛት፡ 1

8. የሥራ መደብ፡ መዝገብ ቤት /ሪከርድና ማህደር (ለ4ኛ ጊዜ የወጣ) 

ተፈላጊ ችሎታ፡ በሰው ኃብት አስተዳደር በሪከርድና ማህደር

የሥራ ልምድ፡ ኮሌጅ ዲፕሎማ 2 ዓመት፣ ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ 4 ዓመት

የደመወዝ ደረጃ፡ IV

የደመወዝ መጠን፡ 1960

የሚያስፈልገው የሰው ኃይል ብዛት፡ 1

ማሳሰቢያ፡-

  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናቶች ብቻ ማመልከት ይችላሉ፡፡
  • የምዝገባ ቦታና ሰዓት ሃያ ሁለት በሚገኘው መክሊት ህንፃ 7ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 704 በስራ ሰዓት ጠዋት 2፡30-6፡30 ከሰዓት 7፡30-11፡00 ሰዓት ድረስ
  • በምዝገባ ወቅት አመልካቾች ዋናውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ኦሪጅናልና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የግል ሁኔታ መግለጫ (CV) ጋር ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
  • የሥራ ልምድ ከምረቃ በኃላ የሚታሰብ ሲሆን የሚቀርበው የሥራ ልምድ ቀጥታና አግባብነት ያለው መሆን አለበት፡፡
  • መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት የሚቀርብ የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የተረጋገጠ መሆን አለበት፡፡
  • የፈተና ጊዜና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለፅ ይሆናል፡፡
  • የሥራ ቦታ አዲስ አበባ
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንገድ

ትራንስፖርት ቢሮ የትራንስፖርት ባለስልጣን

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists