Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በኢንፎርሜሽን ሳይንስ / በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር / በቢዝነስ አድሚኒስ??

 

Organization: በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የግል ድረጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የምዕራብ

 

Salary : 2628.00 ብር - 3340.00 ብር

 

Posted:2016-09-11

 

Application Dead line:2016-09-20

 





በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት

1. የሥራ መደብ፡  የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ I

ደረጃ፡ IV

ደመወዝ፡ 3340.00

ብዛት፡ 1

የመደብ መታወቂያ ቁጥር፡     

ተፈላጊ ችሎታ፡ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒውተር ሳይንስ የትምህርት ዓይነት ቢኤስሲ ዲግሪና 2 ዓመት የሥራ ልምድ

የስራ ቦታ፡ ነቀምቴ

2. የሥራ መደብ፡  ሴክሬተሪ II

ደረጃ፡ ጽሂ-9

ደመወዝ፡ 2008.00

ብዛት፡ 1

የመደብ መታወቂያ ቁጥር፡ 5.6/አሶሳ-1

ተፈላጊ ችሎታ፡ በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር በቀድሞ የ12ኛ ክፍል ትምህርት ከ1993 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 10 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም የ1ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 8 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም የ2ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 6 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም የ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 4 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማና 4 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ በተጨማሪ መሠረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀት ያለው/ት

የስራ ቦታ፡ አሶሳ

3. የሥራ መደብ፡ የግዥ ሠራተኛ   

ደረጃ፡ ጽሂ-9

ደመወዝ፡ 2008.00

ብዛት፡ 1

የመደብ መታወቂያ ቁጥር፡ 5.6/ጊምቢ-13

ተፈላጊ ችሎታ፡ በቀድሞ የ12ኛ/ከ1993 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 10 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም በአካውንቲንግ በማኔጅመንት በማርኬቲንግ አቅርቦትና ግዥ ፕሮክዩርመንት እና ተዛማጅ የትምህርት መስኮች የ1ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 8 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም የ2ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 6 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማና 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ት

የስራ ቦታ፡ ጊምቢ

4. የሥራ መደብ፡ የአቅርቦትና ግዥ ሠራተኛ  

ደረጃ፡ ጽሂ-9

ደመወዝ፡ 2008.00

ብዛት፡ 2

የመደብ መታወቂያ ቁጥር፡ 5.6/አሶሳ-15፣ 5.6/ጊምቢ-15

ተፈላጊ ችሎታ፡ በቀድሞ የ12ኛ/ከ1993 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 10 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም በአካውንቲንግ በማኔጅመንት በማርኬቲንግ አቅርቦትና ግዥ ፕሮክዩርመንት እና ተዛማጅ የትምህርት መስኮች የ1ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 8 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም የ2ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 6 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማና 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ት

የስራ ቦታ፡ አሶሳ፣ ጊምቢ

5. የሥራ መደብ፡ የሪከርድና መረጃ ሠራተኛ II   

ደረጃ፡ ጽሂ-9

ደመወዝ፡ 2008.00

ብዛት፡ 1

የመደብ መታወቂያ ቁጥር፡ 5.6-አሶሳ 16

ተፈላጊ ችሎታ፡ በቀድሞ የ12ኛ /ከ1993 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 10 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም በሴክሬታሪያል ሳይንስና የቢሮ ሥራ አመራር ወይም በስራ አመራር ወይም በሪከርድ ማኔጅመንት ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ በአይቲ መረጃ የመያዝ ክህሎት ያለው/ያላት የ1ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 8 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም የ2ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 6 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም የ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 4 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማና 4 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ት

የስራ ቦታ፡ አሶሳ

6. የሥራ መደብ፡ ረዳት የኦዲት ባለሙያ II   

ደረጃ፡ ፕሣ-3

ደመወዝ፡ 2628.00

ብዛት፡ 3

የመደብ መታወቂያ ቁጥር፡ 5.6/አሶሳ-18፣ 5.6/ጊምቢ-18፣ 5.6/ግልበ-18

ተፈላጊ ችሎታ፡ በአካውንቲንግ /በማኔጅመንት /በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስኮች ቢኤ ዲግሪና 4 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም የማስተርስ ዲግሪና 2 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም የዶክትሬት ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድና የኮምፒውተር አጠቃቀም ክህሎት ያለው/ያላት

የስራ ቦታ፡   ኦሶሳ፣ ጊምቢ፣ ግልገል በለስ

 

ማሳሰቢያ፡-

  1. አመልካቾች ደመወዝ የተጠቀሰበትና የሥራ ግብር የተከፈለበት የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 /ሰባት/ የሥራ ቀናት ውስጥ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤትና ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በመቅረብ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን
  2. አመልካቾች በሌቭል 1፣2፣3፣4 እና 5 ደረጃ የተመረቁ ከሆኑ የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡  
  3. የወጪ መጋራት የሚመለከታቸው ተወዳዳሪዎች በምዝገባ ወቅት የወጪ መጋራት ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

በኢፌዲሪ የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት

አድራሻ ስልክ ቁጥር 057 661 5239/057 661 5696 ነቀምቴ

                            በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የግል ድረጅቶች ሠራተኞች

ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists