Job Type:University / College

 

Fields of Education: በሲቪል ምህንድስና ወይም በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ወይም በአርክቴክቸር

 

Organization: ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ

 

Salary : 7830 ብር - 10428 ብር

 

Posted:2016-09-11

 

Application Dead line:2016-09-20

 




የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች ከተጠቀሱት የሥራ መደቦች ላይ ሠራተኞችን አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፤ በዚሁ መሠረት ለቦታው ለተጠየቀውን መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

1. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ምክትል ስራ አስኪያጅ

ደመወዝ፡ 10428

ብዛት፡ 01

የቅጥር ሁኔታ፡  በኮንትራት

አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ፡ 7/5 ዓመት

ተፈላጊ የት/ት ዝግጅት፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ

ተፈላጊ ችሎት፡ በሲቪል ምህንድስና ወይም በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ወይም በአርክቴክቸር

2. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲቪል መሐንዲስ

ደመወዝ፡ 7830

ብዛት፡ 01

የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት

አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ፡ 4/2 ዓመት

ተፈላጊ የት/ት ዝግጅት፡ ቢ.ኤስ.ሲ. ዲግሪ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ

ተፈላጊ ችሎት፡ በሲቪል ኢንጂነሪንግ

3. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ኤሌክትሪካል መሀንዲስ

ደመወዝ፡ 7830

ብዛት፡ 01

የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት

አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ፡ 4/2 ዓመት

ተፈላጊ የት/ት ዝግጅት፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ

ተፈላጊ ችሎት፡ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ

4. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ አርክቴክቸር

ደመወዝ፡ 7830

ብዛት፡ 01

የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት

አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ፡ 4/2 ዓመት

ተፈላጊ የት/ት ዝግጅት፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ

ተፈላጊ ችሎት፡  በአርክቴክቸራል ኢንጂነሪንግ

ማሳሰቢያ፡-

የምዝገባ ቦታ፡- ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሰው ሀ/ስ/አ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 133-12

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ማስረጃዎች፡- 1. የትምህርት ማስረጃ 1 ኮፒ የማይመለስ

                                 2. የስራ ልምድ 1 ኮፒ የማይመለስ

                                 3. ሌሎች ተያያዥ ማስረጃዎች የማይመለስ 1 ኮፒ

የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ

ስርዝ ድልዝ ያለበት የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ተቀባይነት የለውም፡፡

ከ1995 ዓ.ም ጀምሮ ማንኛውም የዲፕሎማ ተመራቂ የCOC ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

ከድርጅት የሚቀርብ የሥራ ልምድ ማስረጃ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ ማስረጃ መቅረብ አለበት፡፡

የዲፕሎማ የት/ት ማስረጃ አብሮ መቅረብ አለበት፡፡

የምክትል ስራ አስኪያጅ የስራ ቦታ ባንሳ ዳዬ ሲሆን የቀሪዎቹ መደቦች የሥራ ቦታ ሀዋሳ ነው፡፡

                                                     ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists