Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በጋዜጠኝነትና ኮሚኒኬሽን/በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በፕላኒንግና/በ?

 

Organization: የኢትዮጰያ ዜና አገልግሎት ኤጀንሲ

 

Salary : 6055 birr-4020birr

 

Posted:2016-09-15

 

Application Dead line:2016-09-23

 

 

የኢትዮጰያ ዜና አገልግሎት ኤጀንሲ ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡


1.የስራ መደብ መጠሪያ፡- ፕሮግራም ዳይሬክተር

ደረጃ፡-

ደመወዝ፡-6055

የትምህርት አይነት፡- በጋዜጠኝነትና ኮሚኒኬሽን ዳይሬክቲንግ ወይም መሰል ሙያ

የትምህርት ደረጃና አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡- ቢኤ ዲግሪና 5 ዓመት ወይም ኤም.ኤ ዲግሪና 4 ዓመት

ለስራ የሚያስፈልገው ክህሎት ዕውቀትና ችሎታ፡-ለስራ የሚያስፈልገው ክህሎት እውቀትና ችሎታ


2.የስራ መደብ መጠሪያ፡- ከፍተኛ የዕቅድ የጥናትና የስልጠና ባለሙያ

ደረጃ፡

ደመወዝ፡- 4461

የትምህርት ዓይነት፡- በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በፕላኒንግና ተመሳሳይ የሙያ መስክ

የትምህርት ደረጃና አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡-የባችለር ዲግሪ 8 ዓመት ወይም የማስትሬት ዲግሪና 6 ዓመት የስራ ልምድ

ለስራ የሚያስፈልገው ክህሎት ዕውቀትና ችሎታ፡-የማቀድ፣ የመምራት የመገምገምና የመተንተን ችሎታ ያለው



3.የስራ መደብ መጠሪያ፡- ረዳት ኢንጅነር

ደረጃ፡-

ደመወዝ፡-4020

የትምህርት አይነት፡- በኤኔክትሮኒክስ ወይም ኢንጅነሪንግ
የትምህርት ደረጃና አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡- ቢኤ ዲግሪና 2 ዓመት ወይም ዲፕሎማና 6 ዓመት

ለስራ የሚያስፈልገው ክህሎት ዕውቀትና ችሎታ፡-ለስራ የሚያስፈልገው ክህሎት እውቀትና ችሎታ


4.የስራ መደብ መጠሪያ፡- የኦዲዮቪዥዋል ላይብረሪያን

ደረጃ፡-

ደመወዝ፡-4975

የትምህርት አይነት፡- በላይብረሪ እና ኢንፎርሜሽን ሳይንስ
የትምህርት ደረጃና አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡- ቢኤ ዲግሪና 2 ዓመት ወይም ኤም.ኤ ዲግሪና 0 ዓመት

ለስራ የሚያስፈልገው ክህሎት ዕውቀትና ችሎታ፡-ኦዲዮቪዥዋል ላይብረሪያን የሰራ ቢሆን ይመረጣል


5.የስራ መደብ መጠሪያ፡- የፋይናንስና በጀት ቡድን መሪ

ደረጃ፡-

ደመወዝ፡-5081

የትምህርት አይነት፡- በአካውንቲንግ ወይም በፋይናንሻል ማናጅመንት ወይም በኢኮኖሚክስ
የትምህርት ደረጃና አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡- በባችለር  ዲግሪና 9 ዓመት ወይም በማስተርስ ዲግሪና 7 ዓመት

ለስራ የሚያስፈልገው ክህሎት ዕውቀትና ችሎታ፡-በኮምፒውተር አፕሊኬሽን፣ ፒችትሪ፣ ኤክሴል፣IBEX የወሰደ


አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር በመያዝ የመ/ቤቱን ሪከርድና ማህደር አገልግሎት ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የስራ ልምድ ማስረጃው ላይ የአገልግሎት ዘመን፣ ቀን፣ ወርና ዓ.ም እንዲሁም ይከፈላቸው የነበረውን የወር ደመወዝ፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የተሰራባቸው የስራ ልምዶች ከሆኑ ደግሞ የስራ ግብር ስለመከፈሉ እንዲሁም ከስራ የተሰናበቱበትን ምክኒያት የሚገልጽ ማስረጃ ፣ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት

አድራሻ በላይ ዘለቀ መንገድ ከሰሜን ሆቴል ከፍ ብሎ ወ/ሮ ቀለመወርቅ ት/ቤት አካባቢ

ስልክ ቁጥር 0111 550011/0111264441

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists