Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በእግር ኳስ ወይም በስፖርት ሳይንስ /በአካውንቲንግ ወይም በማቴሪያል ማኔ

 

Organization: የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

 

Salary : በፌደሬሽኑ ስኬል መሰረት

 

Posted:2016-09-14

 

Application Dead line:2016-09-27

 




የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት የስራ ቦታ ላይ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡


1.የስራ መደብ መጠሪያ፡- ሴቶች እግር ኳስ ልማት ከፍተኛ ባለሙያ

የትምህርት  ደረጃ፡-በእግር ኳስ ወይም በስፖርት ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ  ያላት

የስራ ልምድ፡- 6/4 ዓመት የስራ ልምድና በቂ የኮምፒውተር ዕውቀት ያላት


2.የስራ መደብ መጠሪያ፡- የወጣቶች እግር ኳስ ልማት ከፍተኛ ባለሙያ 

የትምህርት ደረጃ፡- በእግር ኳስ ወይም በስፖርት ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ያላት

የስራ ልምድ፡-6/4 ዓመት የስራ ልምድና በቂ የኮምፒውተር ዕውቀት ያለው/ያላት


3.የስራ መደብ መጠሪያ፡- የንብረት ባለሙያ

የትምህርት ደረጃ፡- በአካውንቲንግ ወይም በማቴሪያል ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት

የስራ ልምድ፡- 4 ዓመት ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያለው/ያላት



4.የስራ መደብ መጠሪያ፡- የካሜራ ባለሙያ

የትምህርት ደረጃ፡- በቪዲዮግራፊ ወይም በሲኒማአውቶግራፊ ወይም በአይቲ ዲፕሎማ ያለው/ያላት

የስራ ልምድ፡- 4 ዓመት ቀጥተኛ የስራ ልምድ



5.የስራ መደብ መጠሪያ፡- ሞተር ፖስተኛ

የትምህርት ደረጃ፡- 10ኛ ክፍልና 1ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ

የስራ ልምድ፡- 2 ዓመት ልምድ

የቅጥር ሁኔታ፡- በቋሚነት

ደመወዝ፡- በፌደሬሽኑ ስኬል መሰረት

ከላይ የወጣውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምዳችሁን ዋናውን የማይመለስ ኮፒውን በመያዝ በፌደሬሽኑ የሰው ሃብትና ንብረት አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ስልክ ቁጥር፡- 0115 585241

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists