Job Type:Government Organization

Fields of Education: በዕጽዋት ሳይንስ፣ አግሮኖሚ፣ ሆርቲ ካልቸርና ሌሎችም

Organization: የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ልማትና ግብይት

Salary : 2626 birr -8651 birr

Posted:2016-09-16

Application Dead line:2016-09-29

የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ልማትና ግብይት ባለስልጣን ቡና ጥራት ምርመራ ሰርተፍኬሽን ማዕከል

1. የስራ መደብ መጠሪያ፡- ጀማሪ ቡና ጣዕም መርማሪ ባለሙያ
የትምህርት ደረጃ፡- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ
የትምህርት አይነት፡- በዕጽዋት ሳይንስ፣ አግሮኖሚ፣ ሆርቲ ካልቸርና ተዛማጅ
አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡- 0 ዓመት
ደመወዝ፡-2626
የስራ ቦታ፡-አዲስ አበባ

2. የስራ መደብ መጠሪያ፡- ጀማሪ ቡና ጣዕም መርማሪ ባለሙያ
የትምህርት ደረጃ፡- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ
የትምህርት አይነት፡- በዕጽዋት ሳይንስ፣ አግሮኖሚ፣ ሆርቲ ካልቸርና ተዛማጅ
አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡- 0 ዓመት
ደመወዝ፡-2626
የስራ ቦታ፡-ድሬዳዋ ቅ/ጫፍ

3. የስራ መደብ መጠሪያ፡- ጀማሪ ቡናና ሻይ ቅመማ ቅመም ኳራንቲን ባለሙያ
የትምህርት ደረጃ፡- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም ኤም. ኤስ.ሲ ዲግሪ
የትምህርት አይነት፡- በዕጽዋት ሳይንስ፣ አግሮኖሚ፣ ሆርቲ ካልቸርና ተዛማጅ
አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡- 0 ዓመት
ደመወዝ፡-2626
የስራ ቦታ፡-አዲስ አበባ

4. የስራ መደብ መጠሪያ፡- ከፍተኛ የቡና ጥራትና ጣዕም መርማሪ ባለሙያ
የትምህርት ደረጃ፡- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪወይም ኤም. ኤስ.ሲ ዲግሪ/ፒኤች.ዲ

የትምህርት አይነት፡- በዕጽዋት ሳይንስ፣ አግሮኖሚ፣ ሆርቲ ካልቸርና ተዛማጅ
አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡- 6/4/2 ዓመት
ደመወዝ፡-7284
ልዩ ችሎታ/ስልጠና፡- በቡና ጥራትና ጣዕም መርማሪነት 3 ዓመት ስልጠናና ተግባር ያጠናቀቀ
የስራ ቦታ፡-አዲስ አበባ

5. የስራ መደብ መጠሪያ፡- ከፍተኛ የቡና ጥራትና ጣዕም መርማሪ ባለሙያ
የትምህርት ደረጃ፡- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪወይም ኤም. ኤስ.ሲ ዲግሪ/ፒኤች.ዲ
የትምህርት አይነት፡- በዕጽዋት ሳይንስ፣ አግሮኖሚ፣ ሆርቲ ካልቸርና ተዛማጅ
አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡- 8/6/4 ዓመት
ደመወዝ፡-8651
ልዩ ችሎታ/ስልጠና፡- በቡና ጥራትና ጣዕም መርማሪነት 3 ዓመት ስልጠናና ተግባር ያጠናቀቀ
የስራ ቦታ፡-ድሬዳዋ ቅ/ጫፍ

6. የስራ መደብ መጠሪያ፡- ከፍተኛ የቡና ጥራትና ጣዕም መርማሪ ባለሙያ
የትምህርት ደረጃ፡- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪወይም ኤም. ኤስ.ሲ ዲግሪ/ፒኤች.ዲ
የትምህርት አይነት፡- በዕጽዋት ሳይንስ፣ አግሮኖሚ፣ ሆርቲ ካልቸርና ተዛማጅ
አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡- 8/6/4 ዓመት
ደመወዝ፡-8651
ልዩ ችሎታ/ስልጠና፡- በቡና ጥራትና ጣዕም መርማሪነት 3 ዓመት ስልጠናና ተግባር ያጠናቀቀ
የስራ ቦታ፡-አዲስ አበባ

7. የስራ መደብ መጠሪያ፡- የሰራተኞች አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን መሪ
የትምህርት ደረጃ፡- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪወይም ኤም. ኤስ.ሲ ዲግሪ/ፒኤች.ዲ
የትምህርት አይነት፡- በህዝብ አስተዳደር ወይም በሰው ሀብት ልማትና ስራ አመራር እና ተዛማጅ
አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡- 8/6/4 ዓመት
ደመወዝ፡-8651
ልዩ ችሎታ/ስልጠና፡- የኮምፒውተር ክህሎት
የስራ ቦታ፡-ድሬዳዋ ቅ/ጫፍ

8. የስራ መደብ መጠሪያ፡- ከፍተኛ ኦዲተር
የትምህርት ደረጃ፡- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪወይም ኤም. ኤ ዲግሪ/ፒኤች.ዲ
የትምህርት አይነት፡- አካውንቲንግና ተዛማጅ
አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡- 7/5/3 ዓመት
ደመወዝ፡-7284
የስራ ቦታ፡-አዲስ አበባ

9. የስራ መደብ መጠሪያ፡- ገንዘብ ሰብሳቢና ከፋይ
የትምህርት ደረጃ፡- የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 10+3
የትምህርት አይነት፡- በሂሳብ ሰነድ አያያዝ ወይም አካውንቲንግና ተዛማጅ
አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡- 7/5/3 ዓመት
ደመወዝ፡-3145
የስራ ቦታ፡-አዲስ አበባ

10. የስራ መደብ መጠሪያ፡- የኤክስፐርት ቡና ሽኝት ሰራተኛ
የትምህርት ደረጃ፡- የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 10+3

የትምህርት አይነት፡- በዕጽዋት ሳይንስና ተዛማጅ
አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡- 8 ዓመት
ደመወዝ፡-4020
ልዩ ችሎታ/ስልጠና፡- የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው
የስራ ቦታ፡-ድሬዳዋ ቅ/ጫፍ

11. የስራ መደብ መጠሪያ፡- ኤሌክትሪሽያን
የትምህርት ደረጃ፡- የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 10+3

የትምህርት አይነት፡- በኤሌክትሪክ ሲቲ
አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡- 6 ዓመት
ደመወዝ፡-3145
ልዩ ችሎታ/ስልጠና፡- የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው
የስራ ቦታ፡-አዲስ አበባ

ማሳሰቢያ፡-
አመልካቾች የተሟላ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎች ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV ጋር አንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
የስራ ልምድ ማስረጃ ስራ የጀመሩበትን ያቋረጡበትንና ቀን ወርና ዓ.ም እንዲሁም ሲከፍሎት የነበረውን ወርሀዊ ደመወዝ የሚያስረዳ መሆን አለበት፡፡
መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የገቢ ግብር ስለከፈሉ ከሚመለከተው አካል የተረጋገጠ መሆን አለበት፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
ምዝገባው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ይካሄዳል፡፡
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ከቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ወደ ብሄረ ጽጌ መናፈሻ በሚያስገባው መንገድ ቡና ማዘጋጃና ማከማቻ ግቢ ውስጥ
ስልክ ቁጥር፡- 0114423723

Please Click here
to move back to job lists