Job Type:Government Organization

Fields of Education: በደን ሳይንስ፣ በባይሎጂ፣በአግሮፎርስተሪ / በሃይድሮጂኦሎጂ፣ በውሃ ም?

Organization: በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወንዞች፣ የወንዝ ዳርቻዎች እና የአየር

Salary : 1,250.00 ብር - 11,450.00 ብር

Posted:2016-09-18

Application Dead line:2016-09-23

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወንዞች፣የወንዝ ዳርቻዎች አና የአየር ንብረት ለውጥ ማጣጣም ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከዚህ በታች በቀረቡት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሠራተኞ አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

ብዛት

የሥራ ደረጃ

ደመወዝ

የት/ት ደረጃ

የት/ ዓይነት

የሥራ ልምድ

1

እፅዋት ባለሙያ

1

15

11,450.00

ኤም.ኤስ.ሲ/ቢ.ኤስ.ሲ

በደን ሳይንስ፣ በባይሎጂ፣በአግሮፎርስተሪ ወይም በተመሳሳይ

5/7 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለት/ያለው በፕሮጀክት ላይ የሰራ/ች ቦሆን ይመረጣል

2

ሀይድሮሎጂስት

1

15

11,450.00

ኤም.ኤስ.ሲ/ቢ.ኤስ.ሲ

በሃይድሮጂኦሎጂ፣ በውሃ ምህድስና፣ በአፈር ውሃ፣ ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ

3/5 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላት/ያለው በፕሮጀክት ላይ የሰራ/ች ቦሆን ይመረጣል፡፡

3

የአፈር እና ውሃ ጥበቃ ባለሙያ

1

15

11,450.00

ኤም.ኤስ.ሲ/ቢ.ኤስ.ሲ

በአግሮ ኢንጂነሪንግ ወይም በአፈር እና ውሃ ኢንጂነሪንግ

3/5 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላት/ያለው በፕሮጀክት ላይ የሰራ/ች ቦሆን ይመረጣል፡፡

4

የአየር ንብረት ለውጥ ክትትል ባለሙያ

1

15

11,450.00

ኤም.ኤስ.ሲ/ቢ.ኤስ.ሲ

በአካባቢ ሳይንስ፣በፊዚክስ፣ በሜትሮሎጂ (በክላማይቶሎጂ) ወይም በተመሳሳይ

5/7 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላት/ያለው በፕሮጀክት ላይ የሰራ/ች ቦሆን ይመረጣል፡፡

5

የኢነርጂ ባለሙያ

1

15

11,450.00

ኤም.ኤስ.ሲ/ቢ.ኤስ.ሲ

በአካባቢ ሳይንስ፣ (በክላማይቶሎጂ)በፊዚክስ፣ ወይም በተመሳሳይ

5/7 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላት/ያለው በፕሮጀክት ላይ የሰራ/ች ቦሆን ይመረጣል፡፡

6

አርክቴክት

1

15

11,450.00

ኤም.ኤስ.ሲ/ቢ.ኤስ.ሲ

በአርክቴክቸር፣ላንድስኬፕ ወይም በተመሳሳይ

2/4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላት/ያለው በፕሮጀክት ላይ የሰራ/ች ቦሆን ይመረጣል፡፡

7

የሰኒቴሽን / የፍሳሽ አወጋገድ ምህንድስና

1

15

11,450.00

ኤም.ኤስ.ሲ/ቢ.ኤስ.ሲ

በሳኒተሪ ምህንድስና፣በኃይድሮሊክ ምህንድስና፣ በሲቪል ምህንድስና፣በውሃና ኢንቫይሮሜንታል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ

2/4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላት/ያለው በፕሮጀክት ላይ የሰራ/ች ቦሆን ይመረጣል፡፡

8

ቀያሽ

1

13 እርከን 4

10,015.00

ኤም.ኤስ.ሲ/ቢ.ኤስ.ሲ

በሰርቬይንግ ወይም በተመሳሳይ

2/4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላት/ያለው በፕሮጀክት ላይ የሰራ/ች ቦሆን ይመረጣል፡፡

9

ሳይት ኢንጂነር

1

15

11,450.00

ኤም.ኤስ.ሲ/ቢ.ኤስ.ሲ

በሲቪል ምህንድስና፣በኮንስትራክሽ ማኔጅመንት፣ በአርክቴክቸር ወይም በተመሳሳይ

2/4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላት/ያለው በፕሮጀክት ላይ የሰራ/ች ቦሆን ይመረጣል፡፡

10

ስታስቲሺያ

1

15

11,450.00

ኤም.ኤስ.ሲ/ቢ.ኤስ.ሲ

በስታትስቲክስ

5/7 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላት/ያለው በፕሮጀክት ላይ የሰራ/ች ቦሆን ይመረጣል፡፡

11

አውቶካድ፣ አርኪካድ እና ሞዴሊንግ ባለሙያ

1

15

11,450.00

ኤም.ኤስ.ሲ/ቢ.ኤስ.ሲ

በምህንድስና፣ በሰርቬይንግ በአርክቴክቸር

2/4 ዓመት በአውቶካድ፣ማያሶፍትዌሮች ላይ የሠራ/ች እና የሚዴሊንግ ሞያ ሠርተፍኬት/ዲፕሎማ ያላት/ያለው በፕሮጀክት ላይ የስ ቢሆን ይመረጣል፡፡  

12

የህትመት ባለሙያ

1

12

5,600.00

የኮሌጅ ዲፕሎማ

በህትመት

3 ኣመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለት/ያለው በፕሮጀክት ላይ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡

13

የፋይናንስ ኦፊሰር

1

12

5,600.00

የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ

በኢኮኖሚክስ፣በአካውንቲንግ ወይም በማኔጅመንት

5/7 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላት/ያለው በፕሮጀክት ላይ የሰራ/ች ቦሆን ይመረጣል፡፡

14

የሰው ሃብት ኦፊሰር

1

12

5,600.00

የማስተርስ ዲግሪ/የመጀመሪያ ዲግሪ

በሰው ሃብት ሥራ አመራር፣ በህዝብ አስተዳደር ወይም በሥራ አመራር

3/5 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላት/ያለው በፕሮጀክት ላይ የሰራ/ች ቦሆን ይመረጣል፡፡

15

የሠራተኛ መረጃ ሪከርድ ኦፊሰር

1

10

3,200.00

የኮሌጅ ዲፕሎማ / 10+3 / ወይም ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ / 10+2 /

በፅህፈት ሥራና ቢሮ አስተዳደር

3/5 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላት/ያለው በፕሮጀክት ላይ የሰራ/ች ቦሆን ይመረጣል፡፡

16

የፅፈትና የቢሮ አስተዳደር ባለሙያ II

1

11

4,000.00

የኮሌጅ ዲፕሎማ

/ 10+3 /

በፅህፈት ሥራና ቢሮ አስተዳደር

4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላት/ያለው በፕሮጀክት ላይ የሰራ/ች ቦሆን ይመረጣል፡፡

17

ጥበቃ

2

4

1,250.00

4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች

2 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለት/ያለው

18

የተሸከርካሪ ስምሪትና ደህንነት ኦፊሰር

1

11 እርከን 2

4,750.00

10ኛ / 12ኛ ያጠናቀቀ 5ኛ 4 ኛ ወይም 3ኛ መንጃ ፈቃድ

2/4/5 ዓመት በተሸከርካሪ ስምሪትና ደህንነት የሥራ ልምድ ያላት/ያለው እና በአውቶ መካኒክ ሠርተፊኬት ያለት/ያለው ቢሆን ይመረጣል

19

ሹፌር I

1

11

4,000.00

10ኛ/8ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 5ኛ 4ኛ ወይም 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ

6/4 ዓመት በተሸከርካሪ ስምሪትና ደህንነት የሥራ ልምድ ያላት/ያለው እና አውቶ መካኒክ ሠርተፊኬት ያላት/ያለው ቢሆን ይመረጣል፡፡

20

ገንዘብ ያዥ

1

12

5,600.00

የኮሌጅ ዲፕሎማ / 10+3 / ወይም ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ / 10+2 /

በአካውንቲንግ

3/5 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላት/ያለው በፕሮጀክት ላይ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡

21

ኦዲዮቪዥዋልና ቅንብር ባለሙያ

1

12

5,600.00

የኮሌጅ ዲፕሎማ / 10+3 / ወይም ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ / 10+2 /

በቪዲዮግራፊ ወይም በኤሌክትሮኒክስ

5/7  ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላት/ያለው በፕሮጀክት ላይ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡

22

የካሜራ ባለሙያ

1

12

5,600.00

የኮሌጅ ዲፕሎማ / 10+3 / ወይም ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ / 10+2 /

በቪዲዮግራፊ ወይም በኤሌክትሮኒክስ

5/7  ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላት/ያለው በፕሮጀክት ላይ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡

ማሳሰቢያ፡

አመልካቾች ይህ ማስራወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ብቻ ማመልከት ይችላሉ፡፡

የምዝገባ ቦታና ጊዜ፡ በፕሮጀክቱ የሰው ኃይል ግዥ ንብረትና ፋይናንስ አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት 4ኛ ፎቅ ከጠዋቱ 2፡30 – 6፡00 ሰዓት ከሰዐት በኃላ ከ7፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት በሥራ ቀናት

የቴክኒክና ሙያ በሌቭል ደረጃ የሚጠይቁ የሥራ ዘርፎች የCOC ማረጋገጫ ይኖርባቸዋል፡፡

የቅጥ ሁኔታ፡ በኮንትራት

መንግሥታዊ ካልሆኑ ተቋማት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

የሥራ ቦታ፡ በዋናው መ/ቤት

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ ዋናውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይኖርባችኃል፡፡

አድራሻ፡ ጉርድ ሾላ ሉሲ አካዳሚ ት/ቤት ጎን በአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ህንፃ ወደ ውስጥ 50 ሜትር ገባ ብሎ ከኢትዮጵያ  ውሃ ሥራዎች ፊት ለፊት በአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ግቢ ውስጥ ስልክ ቁጥር ፡  011-8-67-79-17

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወንዞች፣ የወንዝ ዳርቻዎች እና የአየር ንብረት ለውጥ ማጣጣም ፐሮጀክት ጽ/ቤት

Please Click here
to move back to job lists