Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: በሕግ/ በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት/በማኔጅመመንት/በሕዝብ
Organization: የሕገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት
Salary : 2669 birr-6145 birr
Posted:2016-09-20
Application Dead line:2016-10-01
የሕገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የስራ መደብ መጠሪያ |
የስራ ደረጃ |
ተፈላጊ የትምህር ደረጃ |
የትምህርት ዓይነት |
አግባብ ያለው የስራ ልምድ |
መነሻ ደመወዝ |
ምርመራ |
1 |
የሕግ ተመራማሪIII |
XIV |
ኤል.ኤል.ቢ.ዲግሪ/ ኤል.ኤልኤም.ዲግሪ/ፔኤች ዲግሪ |
በሕግ/ በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት/በሰብአዊ መብት/ ፌዴራል ስቴዲስና በተመሳሳይ |
8 ዓመት/7 ዓመት/6 ዓመት |
6145 |
የቤትና የትራንስፖርት አበል አለው |
2 |
የሕግ ተመራማሪII |
XIII |
ኤል.ኤል.ቢ.ዲግሪ/ ኤል.ኤልኤም.ዲግሪ |
በሕግ/ በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት/በሰብአዊ መብት/ ፌዴራል ስቴዲስና በተመሳሳይ |
8 ዓመት/7 ዓመት/6 ዓመት |
5289 |
የቤትና የትራንስፖርት አበል አለው |
3 |
የለውጥ ስራዎች ባለሙያ |
XIV |
ቢ.ኤ.ዲግሪ/ኤም.ኤ ዲግሪ |
በማኔጅመመንት/በሕዝብ አስተዳደር |
8 ዓመት/7 ዓመት |
6145 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
4 |
ሬጅስትራር |
XII |
ኤል.ኤል.ቢ.ዲግሪ/ ኤል.ኤልኤም.ዲግሪ |
በሕግ |
6 ዓመት/4 ዓመት |
4483 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
5 |
ላይብረሪያን |
XI |
ቢ.ኤስ.ሲ.ዲግሪ |
በማናጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም/በኮምፒዩተር ሳይንስ |
6 ዓመት |
3785 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
6 |
ዌብ ማስተር |
XII |
ቢ.ኤስ.ሲ.ዲግሪ |
በኤሌክትሮኒክስ/ በኤሌክትሪክል ኢንጂነሪንግ/በኮምፒዩተር ሳይንስ |
7 ዓመት |
4483 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
7 |
የግዥ ባለሙያ |
XI |
ቢ.ኤ ዲግሪ |
በፐርቼዚንግ/ሰፕላይስ ማኔጅመንት/በአካውንቲንግ |
6 ዓመት |
3785 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
9 |
የሰው ሀብት ልማት ስራ አመራር ባለሙያ |
IX |
ቢ.ኤ ዲግሪ |
በማኔጅመንት |
2 ዓመት |
2669 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
10 |
ኦዲተር |
|
ቢ.ኤ ዲግሪ |
በአካውንቲንግ |
6 ዓመት |
3785 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
11 |
የንብረት ስራ አመራር |
VIII |
የኮሌጅ ዲፕሎማ |
በአካውንቲንግ/በፐርቼዚንግ |
4 ዓመት |
3010 |
5 እርከን ገባ ብሎ |
ማሳሰቢያ- የስራ ቦታ አዲስ አበባ
አመልካቾች በማስታወቂያ መሰረት የሚያቀርቡት የትምህርት ማስረጃ፣ የትምህርት ቤት የክፍት ውጤት መግለጫ ከሆነ የትምህርት ቤተቹ ማህተምና የባለማስረጋዎቹ ፎቶ ግራፍ ያለባቸውና በግልጽ የሚታዩ መሆን አለባቸው፡፡
አመልካቾች ዋናውንና አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በግንባር መቅረብ አለባቸው፡፡
ከመንግስት መስሪያ ቤት ውጪ የሚቀርቡ ስራ ልምድ ማስረጃዎች ይከፍል ለነበረው ደመወዝ የስራ ግብር ስለመክፈሉ የሚያረጋግጥ መሆን አለበት፡፡
የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ሲሆን፤ የምዝገባ ቦታ ፒያሳ እየሩሳሌም ሕንፃ በጉባኤው ጽ/ቤት 2ኛ ፎቅ የሰው ሀብት ልማት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡011 126 6744
Please Click here
to move back to job lists