Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በኢኮኖሚክስ/ በማርኬቲንግ / በምህንድስ / በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ / እና ሌ??

 

Organization: የኦሮሚያ መንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ

 

Salary : 1881ብር - 8154 ብር

 

Posted:2016-09-20

 

Application Dead line:2016-09-30

 

 



የኦሮሚያ መንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

የሥራ መደብ ደረጃ

ብዛት

የትምህርት ደረጃና አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

ደመወዝ

የመደብ መታወቂያ ቁጥር

የቅጥር ሁኔታ

1

የሚወገዱ ንብረቶች የሽያጭ ከፍተኛ ባለሙያ (የቡድን አስተባባሪ )

XIV

1

በኢኮኖሚክስ/ በማርኬቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪና የሽያጭ ሥራ 6 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ወይም 2ኛ ዲግሪና 5 ዓመት የሥራ ልምድ

8154

39/FF-205

በቋሚነት

2

የሚወገዱ ንብረቶች ሽያጭ ባለሙያ

XIII

1

በማርኬቲንግ/በኢኮኖሚክስ ወይም የሙያና ቴከኒክ ዲፕሎማና ከሥራው ጋር አግባብ ያለው 8 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም በማርኬቲንግ/በኢኮሚክስ የመጀመሪያ ዲግሪና ከሥራው ጋር አግባብ ያለው  ዓመት የሥራ ልምድ ወይም 2ኛ ዲግሪና 3 ዓመት የሥራ ልምድ

5928

39/FF-209

በቋሚነት

3

የሚወገዱ ንብረቶች ሽያጭ ባለሙያ

XII

1

በማርኬቲንግ/በኢኮኖሚክስ ዲፕሎማና 7 ዓመት የስራ ልምድ ወይም በማርኬቲንግ / በኢኮኖሚክስ የመጀመሪያ ዲግሪና 3 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም 2ኛ ዲግሪና 2 ዓመት የሥራ ልምድ

5096

39/FF-211

በቋሚነት

4

የግዥ ውል ስምምነትና ክትትል አስተዳደር ባለሙያ

XIV

1

በህግ/ በምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪና በግዥ ሥራ  4 ዓመት የሥራ ልምድ 

7041

39/FF-166

በቋሚነት

5

የግዥ ስምምነት ዝግጅት ድጋፍ ባለሙያ

XIV

1

በምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪና በግዥ ሥራ 4 ዓመት የሥራ ልምድ

7041

39/ff-159

በቋሚነት

6

የግዥ ቴክኒክ ባለሙያ

XII

1

በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ወይም በምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪና በቀጥታ አግባብ ያለው 2 የሥራ ልምድ ወይም 2ኛ ዲግሪና 1 ዓመት የሥራ ልምድ

5928

39/ff-144

በቋሚነት

7

የግዥ ቴክኒክ ባለሙያ

XI

1

በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ወይም በምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪና በቀጥታ አግባብ ያለው 1 የሥራ ልምድ ወይም 2ኛ ዲግሪና 1 ዓመት የሥራ ልምድ 0 ዓመት የሥራ ልምድ

4273

39/ff-149

በቋሚነት

8

የግዥ ቴክኒክ ባለሙያ

X

2

በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ወይም በምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ

3440

39/ff-152

39/ ff-53

በቋሚነት

9

ከፍተኛ የግዥ ቴክኒክ ባለሙያ

XV

2

በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ወይም በምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪና በቀጥታ አግባብ ያለው 6 የሥራ ልምድ ወይም / በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ / በምህንድስና 2ኛ ዲግሪና በቀጥታ አግባብ ያለው 5 ዓመት የሥራ ልምድ

8154

39/ff-136

39/ ff-132

1  በቋሚነት

10

የግዥ ቴክኒክ ባለሙያ

XIV

1

በአውቶሞቲቭ ቴክኖኮጂ / ወይም በምህንድስና 5 ዓመት በቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም/ በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ወይም በምህንድስና 2ኛ ዲግሪና በቀጥታ አግባብ ያለው  ዓመት የሥራ ልምድ

7041

39/ ff-137

በቋሚነት

11

ጀማሪ የግዥ ባለሞያ

IX

3

በፕሮክረሜንት እና ሰፕላይ ማናጅሜንት / በኢኮኖሚክስ / በማርኬቲንግ/በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ

2971

39/ ff-128

39/ff-129

39/ff-130

በቋሚነት

12

ሴክሬተሪ

VII

1

በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ዲፕሎማና 1 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም በቀድሞ የትምህርት ፖሊስ 12ኛ በአዲሱ የትምህርት ፖሊስ 10ኛ ክፍል የጨረስና በቀጥታ አግባብነት ያለው 5 ዓመት የሥራ ልምድ

2151

39/ff-89

በቋሚነት

13

ኤክስክዩቲቭ ሴክሬተሪ

VIII

2

በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ዲፕሎማና በቀጥታ አግባብ ያለው 3 ዓመት የሥራ ልምድ

2570

39/ff-85

39/ ff-05

በቋሚነት

14

ሹፌር

VI

2

በአዲሱ የትምህርት ፖሊስ 6ኛ ክፍል ወይም በቀድሞ የትምህርት ፖሊስ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 3ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው 4 ዓመት የሥራ ልምድ

1881

39/ ff-81

39/ ff-84

በቋሚነት

15

ሹፌር

VII

1

በአዲሱ የትምህርት ፖሊስ 6ኛ በቀድሞ የትምህርት ፖሊስ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 3ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው 5 ዓመት የሥራ ልምድ

2151

39/ ff-78

በቋሚነት

16

የሂሳብ ባለሙያ

XIV

1

በአካውንቲንግ/በቢዝመስ እጁኬሽን የመጀመሪያ ዲግሪና በቀጥታ አግባብ ያለው 5 ዓመት የሥራ ልምድ

5928

39/ ff-62

በቋሚነት

17

የማህደርና ሪደርድ አስተባባሪ

X

1

በሥራ አመራር ወይም በተመሳሳይ የኮሌጅ ዲፕሎማና 5 ዓመት ስራ ልምድ

3204

39/ ff-40

በቋሚነት

18

የሎጄስቲክ ባለሙያ

XII

1

በሰፕላይስ ማኔጅመንት/በአካውንቲንግ/በኢኮኖሚክስ/በማኔጅመንት ዲፕሎማ እና ከሥራው ጋር እግባብ ያለው 7 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም በሰፕላይ ማኔጅመንት/በአካውንቲንግ/በኢኮኖሚክስ መጀመሪያ ዲግሪና አግባብ ያለው 3 ዓመት የሥራ ልምድ

4461

39/ ff-72

በቋሚነት

19

የንብረት አስተዳደር ባለሙያ

XI

1

ከቴክኒክና ሙያ ትምህርት ቤት በሰፕይ ማኔጅመንት /በአካውንቲንግ/በኢኮኖሚክስ /በማርኬቲንግ/በማኔጅመንት/ የኮሌጅ ዲፕሎማ እና አግባብነት ያለው 6 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም በሰፕላይ ማኔጅመንት/በአካውንቲንግ/ በኢኮኖሚክስ/በማኔጅመንት/በማርኬቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪና 3 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም በምህንድስና እና 2 ዓመት የሥራ ልምድ

3740

39/ ff-71

በቋሚነት

20

የኦዲት ባለሙያ

XII

1

በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የመጀመሪያ ዲግሪና በቀጥታ አግባብ ያለው 3 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም 2ኛ ዲግሪና 2 ዓመት የሥራ ልምድ 

4461

39/ ff-31

በቋሚነት

21

የአፈጻጻም ክትትልና ገምጋሚ ባለሙያ

XIV

1

በኢኮኖሚክስ/በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የመጀመሪያ ዲግሪና በሙያው 5 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም 2ኛ ዲግሪና 4 ዓመት የሥራ ልምድ

5928

39/ ff-25

በቋሚነት

22

የፎተ ግራፍና ድምጽ ቀረጻ ባለሙያ

X

1

በኦዲዮቪዥዋል/በቪዲዮ ግራፊ ወይም በተመሳሳይ ሙያ ዲፕሎማና በቀጥታ አግባብ ያለው 5 ዓመት የሥራ ልምድ

3204

39/ ff-09

በቋሚነት

23

የዳታ ቤዝ አስተዳደር

XIV

1

በኮምፒውተር ሣይንስ/በኢንፎርሜሽን ሣይንስ/በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም የመጀመሪያ ዲግሪና በቀጥታ አግባብ ያለው 5 ዓመት የሥራ ልምድ

5928

39/ ff-11

በቋሚነት

24

ሥርዓተ ጾታና ህጻናት ጉዳይ ባለሙያ

XIV

1

በሶሾሎጂ/ሶሾል ሣይንስ/ በማኔጅመንት የመመሪያ ዲግሪና አግባብ ያለው 6 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም 2ኛ ዲግሪና 5 ዓመት የስራ ልምድ

5928

39/ ff-04

በቋሚነት

 

ማስታወቂያ የሚቆየው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከውጣበት እለት ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል፡፡

ፆታ አይለይም ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

ዲፕሎማ በሚጥቁ የሥራ መደቦች ላይ የሌቭል የጨረሱ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ አለባቸው፡፡

የስራ ቦታ አዲስ አበባ

ስልክ ቁጥር 011-12-48-641 /  0111-23-68-28 ይደውሉ፡፡

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists