Job Type:University / College

 

Fields of Education: Construction technology management/Electrical Electronics mehtronics Electrical control electronics የመጀመሪ?

 

Organization: አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቴ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ

 

Salary : 5615 birr-10470 birr

 

Posted:2016-09-11

 

Application Dead line:2016-09-24

 



አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቴ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ የወጣ ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
ኮሌጁ ከዚህ በታች ለተገለፀው ክፍት የስራ መደብ አሰልጣኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የሰው ኃይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

ተ.ቁ

ደረጃ

የስራ መደብ መጠሪያ

የትምህርት ዝግጅት

የስራ ልምድ

ደመወዝ

1

 B

የ‘’Construction’’          ኢንስትራክተር

Construction technology management

ዜሮ ዓመት

5615

 

 B

የኮንስትራክሽን ረዳት ኢንስትራክተር

Civil engineering እና

Construction technology management የመጀመሪያ ዲግሪ እና የብቃት ማረጋገጫ ያለው

በምህንድስና ዘርፍ ለሆኑ ዜሮ ዓመት ላልሆኑ ሁለት ዓመት የስራ ልምድ ያለው እና በደረጃ እድገት መሰላል መሰረት የረዳ ኢንስትራክተርነት ያደገበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

7070

 

 B

የኮንስትራክሽን  ኢንስትራክተር

Civil engineering እና

Construction technology management የመጀመሪያ ዲግሪ እና የብቃት ማረጋገጫ ያለው

በምህንድስና ዘርፍ ለሆኑ ዜሮ ዓመት ላልሆኑ ሁለት ዓመት የስራ ልምድ ያለው እና በደረጃ እድገት መሰላል መሰረት የረዳ ኢንስትራክተርነት ያደገበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

 

2

 B

Electricity ጀማሪ ኢንስትራክት

Electrical Electronics

mechtronics

Electrical control

mechtronics

የመጀመሪያ ዲግሪ እና የብቃት ማረጋገጫ ያለው

ዜሮ ዓመት

5615

 

 B

Electricity ረዳት አሰልጣኝ

Electrical Engineering

Electrical Electronics

Electrical control

mechtronics

የመጀመሪያ ዲግሪ እና የብቃት ማረጋገጫ ያለው

በምህንድስና ዘርፍ ለሆኑ ዜሮ ዓመት ላልሆኑ ሁለት ዓመት የስራ ልምድ ያለው እና በደረጃ እድገት መሰላል መሰረት የረዳ ኢንስትራክተርነት ያደገበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

7070

 

 A

 Electricity ኢንስትራክተር

Electrical Engineering

Electrical Electronics

Electrical control

mechtronics

ሁለተኛ ዲግሪ እና የብቃት ማረጋገጫ ያለው

ዜሮ ዓመት

10470

3

 B

 ICT ጀማሪ ኢንስትራክተር

Computer science እና የመጀመሪያ ዲግሪ ያለወ/ያላት በማንኛውም የ   የትምህርት ዘርፍ እና በሙያው የብቃት ማረጋገጫ ያለው/ት

ዜሮ ዓመት

5615

 

 B

ICT ረዳት ኢንስትራክተር

Computer Engineering

Computer science እና የመጀመሪያ ዲግሪ ያለወ/ያላት በማንኛውም የ   የትምህርት ዘርፍ እና በሙያው የብቃት ማረጋገጫ ያለው/ት

 

7070

4

 B

ጀማሪ Automotive ኢንስትራክተር

Automotive Technology  የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት እና በሙያው የብቃት ማረጋገጫ ያለው

ዜሮ ዓመት

5615

 

 B

ጀማሪ Automotive ረዳት ኢንስትራክተር

Automotive Technology

Mechanical Engineering 

የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት እና በሙያው የብቃት ማረጋገጫ ያለው

በምህንድስና ዘርፍ ለሆኑ ዜሮ ዓመት ላልሆኑ ሁለት ዓመት የስራ ልምድ ያለው እና በደረጃ እድገት መሰላል መሰረት የረዳት ኢንስትራክተርነት ያደገበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

 

 

 B

Automotive ኢንስትራክተር

Automotive Technology

Mechanical Engineering 

የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት እና በሙያው የብቃት ማረጋገጫ ያለው

በምህንድስና ዘርፍ 2 ዓመት ላልሆኑ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው እና በደረጃ እድገት መሰላሉ መሰረት የረዳት ኢንስትራክተርነት ያደገበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

8695

 

 A

Automotive ኢንስትራክተር

Automotive Technology

Mechanical Engineering 

የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት እና በሙያው የብቃት ማረጋገጫ ያለው

ዜሮ ዓመት

10470

5

 B

Furniture Making ጀማሪ ኢንስትራክተር

Wood Science/Wood Technology

ዜሮ ዓመት

5615

6

 B

Leather technology ኢንስትራክተር

Leather technology የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት

ዜሮ ዓመት

5615

7

 B

Garment ጀማሪ ኢንስትራክተር

Garment technology የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት

ዜሮ ዓመት

5615

8

 B

Surveying ጀማሪ ኢንስትራክተር

Surveying technology የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት እና በሙያው የብቃት ማረጋገጫ ያለው

ዜሮ ዓመት

5615

 

 A

Surveying ኢንስትራክተር

Surveying technology ሁለተኛ  ዲግሪ ያለው/ት እና በሙያው የብቃት ማረጋገጫ ያለው

ዜሮ ዓመት

10470

9

 B

Urban planning ጀማሪ ኢንስትራክተር

Land administration or urban planning

ዜሮ ዓመት

5615

 

 B

Hotel and tourism ኢንስትራክተር

Hotel management

ዜሮ ዓመት

5615

10

 B

ምክርና ስራን ማስተሳሰር

በConstruction, ICT GMFA, manufacturing, mechanical, surveying, garment, texile, industrial engineerimg, automotive technology and በመሳሰሉት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው ያለው/ት እና ደረጃ ¾ የብቃት ማረጋገጫ ያለው/ያላት

ዜሮ ዓመት

ምህንድስና ዘርፍ ላልሆኑ 5615 ምህንድስና ዘርፍ ለሆን 7070

 

 B

የቴክኖሎጂ ልማት አስተባባሪ

በConstruction, ICT GMFA, manufacturing, mechanical, surveying, garment, texile, industrial engineerimg, automotive technology and በመሳሰሉት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው ያለው/ት እና ደረጃ ¾ የብቃት ማረጋገጫ ያለው/ያላት

ዜሮ ዓመት

 

 

ማሳሰቢያ፡- መመዝገቢያ ቦታ አቃቂ ቴ/.መ/ት/ሳ ኮሌጅ ምዝገባው የሚጀምረው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስር የስራ ቀናት ውስጥ ፕብሊክ ሰርቪስ እና የሰ/ሐ/ልማት ደ/የስራ ሂደት ሕንፃ ቁጥር 2 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10  በመገኘት የስራ ልምድ የትምህርት ማስረጃ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ

የ2008 ዓ.ም ተመራቂ አመልካቾች በቅጥር ሙከራ ጊዜ ውስጥ የተፈላጊ ችሎታ መመሪያው የሚጠይቀውን የብቃት ማረጋገጫ መውሰድ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ካላሟላችሁ የቅጥር ውሎ ይቋረጣል፡፡

አድራሻ፡-በደብረ ዘይት መንገድ የሺ ቶታል በስተግራ በኩል 200 ሜትር ገባ ብሎ

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-011 434 33 35

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists