Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በፋርማሲ / በኢፒዲሞሎጂ / በኬሚስትሪ / Ethno Botany / እና ሌሎችም

 

Organization: የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

 

Salary : N/A

 

Posted:2016-09-21

 

Application Dead line:2016-10-04

 




የኢትዮጵያ  የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

ብዛት

የትምህርት ዝግጅት

የሚጠይቀው አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

1

ተመራማሪ

2

በፋርማሲ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

2 ዓመት

2

ዳታ ማናጀር

1

በኢፒዲሞሎጂ ፒኤችዲ (የሁተኛ ዲግሪ) ያለው/ላት

2 ዓመት

3

ተመራማሪ

1

በኬሚስትሪ ወይም ምግብ ሳይንስ ወይም ባዮሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ

2 ዓመት

4

ተመራማሪ

1

በፋርማሲቲዮክስ ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት

0 ዓመት

5

ተመራማሪ

1

Ethno Botany የማስተርስ ዲግሪ ያለው/ላት

0 ዓመት

6

ተመራማሪ

1

ቨተርነሪ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

0 ዓመት

7

ተመራማሪ

1

ኬሚካል ኢንጂነሪንግ ዲግሪ ያለው/ላት

0 ዓመት

8

ተመራማሪ

1

በባዮሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

0 ዓመት

9

ተመራማሪ

1

ኬሚስትሪ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

0 ዓመት

10

ተመራማሪ

1

ኢንዳስቲሪያል ኬሚስትሪ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

0 ዓመት

11

ተመራማሪ

1

በአፕላይድ ምግብ ሳይንስ እና ፐብሊክ ሄልዝ ማስተርስ ዲግሪ ያለው/ላት 

0 ዓመት

12

ተመራማሪ

2

በኢኮኖሚክስ ወይም በፐብሊክ ሄልዝ ማስተር ዲግሪ ያለው/ላት

0 ዓመት

13

ተመራማሪ

2

ማይክሮ ባዮሎጂ ወይም ፐብሊክ ሄልዝ ማስተር ዲግሪ ያለው/ላት

0 ዓመት

14

ተመራማሪ

2

በኢኮኖሚክስ፣ በዝነስ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ ዴቨሎፕመንት ወይም ማናጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ማስተርስ

0 ዓመት

15

ባዮሜዲካል ኢንጂነሪንግ

1

በባዮ ሜዲካል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ

2 ዓመት

16

ጀማሪ ባዮዲካል ኢንጂነሪንግ

1

በባዮ ሜዲካል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ

3 ዓመት

17

ጀማሪ የግዥ ባለሙያ 17.3/አ.አ-352 ፕሣ 1 ደመወዝ ብር 2008 (ሁለት ሺህ ስምንት ብር)

 

በአካውነቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ንብረት አስተዳደር የመጀመሪያ ዲግሪ

0 ዓመት

18

ከፍተኛ የግዥ ኤክስፐርት በኮንትራት ደመወዝ 12,000 (አሥራ ሁለት ሺህ ብር)

1

በአካውነቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ንብረት አስተዳደር የመጀመሪያ ዲግሪ

8 ዓመት

19

ዳታ ኢንኮደር የመ/መ/ቁጥር 17.3/አ.አ-401-404 ጽሂ 7 ደመወዝ 1511 ብር (አንድ ሺህ አምስት መቶ አሥራ አንድ ብር)

3

በአይቲ ወይም በኮምፒውተር ሳይንስ ዲፕሎማ ያለው/ላት

0 ዓመት

20

ሴክሬታሪ  II የመ/መ/ቁጥር 17.3 /አ.አ-32 ጽሂ 9 ደመወዝ 2514 ብር (ሁለት ሺ ህ አምስት መቶ አሥራ አራት ብር) አምስት እርከን ገባ ብሎ

1

የኮሌጅ ዲፕሎማ በሴክሬታሪያል ሳይንስ

4 ዓመት

 

ማሳሰቢያ፡

  • ከተጠቀሰው ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርት የሥራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡
  • ከተራ ቁጥር 17-20 የሥራ መደብ በስተቀር ሁሉም የሥራ መደቦች ደመወዝ ሲመዘገብ በሚያቀርቡት የትምህርት ደረጃ፣የሥራ ልምድ ማስረጃና የምርምር ህትመት መሠረት በኢንስቲትዮቱ የደመወዝ እስኬልና የእድገት ደረጃ መሰላል መሠረት ይሆናል፡፡
  • የመጀመሪያ ዲግሪ የመመረቂያ ነጥብ 2.5 እና ከዚህ በላይ
  • ምዝገባ በኢንስቲትዩቱ የሰው ሃብት ሥራ አመራር ኬዝ ቲም ቢሮ ቁጥር ቢሮ ቁጥር 112 ሲሆን፣ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአሥር ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘውትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ 6፡30 ሰዓት በኃላ 7፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት ይካሄዳል፡፡
  • የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃ በምን ሥራ ላይና ከመቼ እንደተሰራ ሲከፈል የነበረውን የደመወዝ መጠንና የስንብቱን ምክንያት የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
  • ከመንግሥት መ/ቤት ውጪ የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች በተራ ቁጥር 5 ከተገለጸው በተጨማሪ የሥራ ግብር ስለመክፈሉ የሚያረጋግጥ መሆን አለበት፡፡
  • የሚቀርቡ የትምህርት ደረጃ ማስረጃ በትራንስክሪፕት መደገፍ ይኖርበታል፡፡
  • የፈተና ቀን ውስጥ ማስታወቂያ ሠሌዳ ይገለጻል፡፡
  • ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡
  • ስልክ ቁጥር 011-867-86-58/011-277-14-97 ወይም ፖ.ሣ.ቁጥር 1242 ወይም 5654
  • የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
  • ቅዱስ ጳውሎስ ሆ/ል አጠገብ
  • የሰው ሃብት ሥራ አመራር ኬዝ ቲም ቢሮ ቁጥር 112
  • አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists