Job Type:Banks

 

Fields of Education: የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣በአካውንቲንግ፣ኢኮኖሚክስ፣በባንኪንግ

 

Organization: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ

 

Salary : በባንኩ የደመወዝ እስኬል መሠረት

 

Posted:2016-09-26

 

Application Dead line:2016-09-30

 




የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ቀጥሎ በተገለጸው ክፍት የስራ መደብ ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

የስራ መደብ

ደመወዝ

የትምህርት ደረጃ

የሥራ ልምድ

ጀማሪ ኦፊሰር

በባንኩ የደመወዝ እስኬል መሠረት

የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣በአካውንቲንግ፣ኢኮኖሚክስ፣በባንኪንግ  እና ፋይናንስ፣ኢንፎርሜሽን ሲስተምስ(ኮምፒውተር ሣይንስ)፣በሕግ፣እስታትስቲክስ

የሥራ ልምድ እይጠይቅ

 

ማሳሰቢያ፡

  • አጠቃላይ የመመረቂያ ነጥብ፡ ለወንዶች 2.75 ለሴቶች 2.50 እና ከዚያ በለይ
  • የዕድሜ ጣሪያ፡ ከ30 ዓመት ያልበለጠ
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
  • ከመንግሥት ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ/ች
  • ጥቅማጥቅም፡ በባንኩ የጥቅማጥቅም ማዕቀፍ መሠረት
  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት (5) የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡ የማመልከቻው  ቅጽ ከባንኩ ድረ-ገጽ (http:/nbe.gov.et/vacancy/index.html)  በማውረድ ወይም ከባንኩ ዋና መግቢያ በር (አዲሱ ህንፃ) የመረጃ ዴስክ በመውሰድ እና በመሙላት ከማይመለስ የትምህርት ማስረጃ እና ከቀበሌ መታወቂያ ኮፒ ጋር በማያያዝ በፖስታ አድራሻ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ የሰው ኃይል አመራር ዳይሬክቶሬት፣ የመልዕክት ሣጥን ቁጥር 5550፣ አዲስ አበባ፣ኢትዮጵያ ወይም በኢሜይል nbehrm@gmail.com ወይም በአካል ለሚያመለክቱ ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ጎን ወይም የከተማ ልማት ሚኒስቴር ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ አዲሱ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ማመልከት ይችላሉ፡፡ 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists