Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Private Business
Fields of Education: በማኔጅመንት ወይም በአካውንቲንግ/10ኛ ክፍል ሆኖ በሾፌርነትና በመካኒክነ
Organization: አዲስ አበባ ወንዝ ትራንስፖርትና ንግድ አክሲዮን ማህበር
Salary : በስምምነት
Posted:2016-09-28
Application Dead line:2016-10-06
ወንዝ ትራንስፖርትና ንግድ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል:: ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃችሁንና የሥራ ልምዳችሁን ዋናውንና ኮፒውን በመያዝ በጽ/ቤቱ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::
ተ.ቁ |
የሥራ መደቡ መጠሪያ |
የት/ት ደረጃ |
የት/ት ዓይነት |
የሥራ ልምድ |
ደመወዝ |
ብዛት |
የሥራ ቦታ |
1 |
ሥራ አስኪያጅ |
ቢ.ኤ.ዲግሪ |
በማኔጅመንት ወይም በአካውንቲንግ |
በትራንስፖርት የ3 ዓመትና በላይ |
በስምምነት |
1 |
አ.አ |
2 |
አካውንታንት |
ዲፕሎማ |
የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ |
2-4 ዓመት |
በስምምነት |
1 |
አ.አ |
3 |
ሾፌር |
10ኛ ክፍል |
10ኛ ክፍል ሆኖ በሾፌርነትና በመካኒክነት የሰራ ቢሆን ይመረጣል |
2-4 ዓመት |
በስምምነት |
1 |
አ.አ |
አድራሻ፡
ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ቡልጋሪያ ማዞሪያ ኖክ የነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ አባይና ሕብረት ባንክ ባሉበት ሕንጻ አራተኛ ፎቅ፣
ስልክ ቁጥር፡- 0114-65-53-92/ 0114-65-36-56
ፋክስ ቁጥር፡- 0114-65-53-93
አዲስ አበባ ወንዝ ትራንስፖርትና ንግድ አክሲዮን ማህበር
Please Click here
to move back to job lists