Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: በማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ኢኮኖሚክስ
Organization: የኢተዮጵያ ስፔስሳይንስ ሶሳይቲ
Salary : በድርጅቱ ስኬል መሰረት
Posted:2016-09-26
Application Dead line:2016-10-04
ተ.ቁ |
የሥራ መደብ መጠሪያ |
ደመወዝ |
ብዛት |
አግባብ ያለው ስራ ልምድ |
1 |
ፀሐፊና ገንዘብ ያዥ |
በድርጅቱ ስኬል መሰረት |
1 |
በጽህፈት በቀድሞው 12ኛ/ በአዲሱ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ በሴክሬታሪያል ሳይንስ 1ኛ፣ 2ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀ / ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ፣ 10+3 የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ት/ት ያጠናቀቀች፣ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዓይነት የ1ኛ፣ 2ኛ፣ 3ኛ፣ 4ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ዲፕሎማ ያለው/ያላት |
2 |
የግንኙነት ሃላፊ |
በድርጅቱ ስኬል መሰረት |
1 |
በማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ኢኮኖሚክስ |
- አመልካቾች የተሟላ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ከCV ጋር አያይዘው በፖስታ ቁጥር 8412 ወይም በኢሜል ethiopiaspace@gmail.com መላክ ይችላሉ፡፡
- የስራ ቦታ ለሁለቱም የስራ መደቦች አዲስ አበባ ነው፡፡
- ምዝገባው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ይካሄዳል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- +251 11 8 67 76 99 ሞባይል፡- +0922 72 37 45
የኢተዮጵያ ስፔስሳይንስ ሶሳይቲ
Please Click here
to move back to job lists