Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በሲቪል ኢንጂነሪንግ/በፐርቼዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት /

 

Organization: የመንገድ ፈንድ ጽ/ቤት

 

Salary : 650.00 birr - 6914.00 birr

 

Posted:2016-09-23

 

Application Dead line:2016-10-06

 

 


የመንገድ ፈንድ ጽ/ቤት
ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ባለሞያዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የስራ መደብ መጠሪያ

ብዛት

የሥራ ደረጃ

ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ

አግባብ ያለው የስራ ልምድ

የቅጥር ሁኔታ

የስራ ቦታ

ደመወዝ

1

የቴክኒካል ክትትልና ግምገማ ከፍተኛ ኤክስፐርት

2

XV

በሲቪል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ

6/5

ቋሚ

አዲስ አበባ

6914.00

2

የቴክኒካል ክትትልና ግምገማ ከፍተኛ ኤክስፐርት

1

XIV

በሲቪል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ

5/4

ቋሚ

አዲስ አበባ

6099.00

3

የግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን መሪ

1

ፕሣ-6

በፐርቼዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ 

7/6

ቋሚ

አዲስ አበባ

4867.00

4

የግዥ ሰራተኛ

1

ጽሂ-8

በቀድሞው ለ12/10 ያጠናቀቀ 8 አመት የ1ኛ አመት የኮሌጅ ት/ት 6 አመት የ2ኛ አመት የኮሌጅ ት/ት 4 አመት ዲፕሎማ 2 አመት በዲግሪ ዜሮ አመት በግዥና ንብረት አስተዳደር/በሰፕላይ ማኔጅመንት

8/6/4/2/0

ቋሚ

አዲስ አበባ

1743.00

5

የመልዕክት ሰራተኛ/ተላላኪ/

1

ጥጉ-2

የ5ኛ/6ኛ ክፍል ት/ት ያጠናቀቀ/ች

4/2

ቋሚ

አዲስ አበባ

650.00

6

ሾፌር

4

እጥ-5

ስምንተኛ ክፍል ያጠናቀቀ የድሮው 3ኛ ወይም አዲሱ ህዝብ 1 መንጃ ፈቃድ ያለው

4

ቋሚ

አዲስ አበባ

1511.00

7

የሪከርድና ማህደር ሰራተኛ

1

ጽሂ-8

በቀድሞው 12/10 ያጠናቀቀ 8 ዓመተ የ1ኛ አመት የኮሌጅ ት/ት 6 አመት የኮሌጅ ት/ት 4 አመት ዲፕሎማ 2 አመት በሙያው የሰራ/ች የመጀመሪያ ዲግሪ ዜሮ አመት በሪከርድ ማኔጅመንት በሰው ሃብት አስተዳደር 

8/6/4/2/0

ቋሚ

አዲስ አበባ

1743.00

 

ጾታ አይለይም

የምዝገባ ቦታ፡- መንገድ ፈንድ ጽ/ደቤት ርቼ ወደ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን የሚወስድ መንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ

የምዝገባ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት የሰው ሀብት እና የጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ

ማሳሰቢያ፡- መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከትምህርትና ከስራ መደቡ ጋር አግባብ ያለው የስራ ልምድ ማስረጃ ኦሪጅናል የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

የመንገድ ፈንድ ጽ/ቤት

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists