Job Type:University / College

 

Fields of Education: በላባራቶሪ/በፋርማሲ/በBSC ነርስ /በክሊኒካል ነርስ /ሚድዋይፈሪ/በአንስቴዥ

 

Organization: በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የንግስት እሌኒ መሐመድ መታሰቢያ ሪ

 

Salary : 2197 ብር - 3911 ብር

 

Posted:2016-09-27

 

Application Dead line:2016-10-07

 




በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የንግስት እሌኒ መሐመድ መታሰቢያ ሪፈራል ሆስፒታል ከዚህ በታች በተዘረዘሩ የጤና ባለሙያዎች በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት፡-


ተ.ቁ

ክፍት የሥራ መደብ መጠሪያ

ደረጃ

ብዛት

ደመወዝ

ዝቅረኛ ተፈላጊ ችሎታ

1

ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂስት

ፕሣ 1/1

10

3145

በላባራቶሪ ሙያ በዲግሪ የሰለጠኑ የ0 ዓመት እና ከዚያ በላይ ስራ ልምድ ያለው/ላት

2

ክሊኒካል ፋርማሲስት

ፕሣ 2/1

4

3911

በፋርማሲ ሙያ በዲግሪ የሰለጠኑ የ0 ዓመት እና ከዚያ በላይ ስራ ልምድ ያለው/ላት

3

BSC ነርስ

ፕሣ 1/1

30

3145

በBSC ነርስ ሙያ በዲግሪ የሰለጠኑ የ0 ዓመት እና ከዚያ በላይ ስራ ልምድ ያለው/ላት

4

ክሊኒካል ነርስ

መፕ 8/2

10

2197

በክሊኒካል ነርስ ሙያ በዲፕሎማ የ2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ስራ ልምድ ያለው/ላት

5

ሚድዋይፈሪ

ፕሣ 1/1

13

3145

ሚድዋይፈሪ ሙያ በዲግሪ የሰለጠኑ የ0 ዓመት እና ከዚያ በላይ ስራ ልምድ ያለው/ላት

6

አንስቴዥያ ባለሙያ

ፕሣ 2/1

10

3911

በአንስቴዥያ ሙያ በዲግሪ የሰለጠኑ የ0 ዓመት እና ከዚያ በላይ ስራ ልምድ ያለው/ላት

7

በራዲዮግራፊ BSC

ፕሣ 1/1

2

3145

በራዲዮግራፊ BSC ሙያ የሰለጠኑ የ0 ዓመት እና ከዚያ በላይ ስራ ልምድ ያለው/ላት

 

ማሳሰቢያ፡-

  1. ከተራ ቁጥር 1-6 የስራ መደቦች የሚፈለገው በለውጥ መሳሪያዎች እና ካይዘን ላይ በቂ እውቀት እና ግንዛቤ መኖር አለበት፡፡
  2. የስራ ቦታ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በንግስት እሌኒ መሐመድ መታሰቢያ ሪፈራል ሆስፒታል፡፡
  3. ከመንግስት መ/ቤት ውጪ የተገኘ የሥራ ልምድ የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የሚያረጋግጥ መሆን አለበት፡፡
  4. በቴክኒክና ሙያ የተገኙ ትም/ት ማስረጃዎች በብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ መሆን አለበት፡፡
  5. አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የስራ ልምድና የትም/ት ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ከግል ሁኔታ መግለጫ (ካርኩለም ቪቴ) ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. በግንባር መቅረብ የማይችሉ አመልካቾች በወኪል ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር የስራ መጠየቂያ ፎርሙን በመሙላት ከማስረጃቸው ጋር በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  7. የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ይሆናል፡፡
  8. የምዝገባ ቦታ በንግስት እሌኒ መሐመድ መታሰቢያ ሪፈራል ሆስፒታል የሰው ሃበት አመራር ቢሮ ቁጥር 28 ይሆናል፡፡
  9. የመመዝገቢያ ዕለት ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 ሰዓት ከሰዓት በኃላ 7፡30 – 11፡30 ዓርብ ቀን ከጠዋቱ 2፡30 – 5፡30 ሰዓት ከሰዓት 7፡30 – 11፡30
  10. የፈተና ቀን ጥቅምት 02/2009 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት መሆኑን ጭምር እናሳውቃለን፡፡
  11. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
  12. ለበለጠ መረጃ 046-555-43-48 ፖስታ ሣጥን ቁጥር 22
  13. አድራሻ ሆሳዕና
  14. የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የንግስት እሌኒ መሐመድ መታሰቢያ ሪፈራል ሆስፒታል፡፡ 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists