Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ማናጅመንት/በአውቶ መካኒክ፣ ጀነራል መካኒክ፣ ኢ??

 

Organization: የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ

 

Salary : በኤጀንሲው እስኬል መሰረት

 

Posted:2016-10-01

 

Application Dead line:2016-10-07

 




የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን በቋሚነት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ተፈላጊውን የትምህርት ማስረጃ ፎቶ ኮፒ እና ኦርጂናል በመያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ07 ተከታታይ ቀናት ብስራተ-ገብርኤል አዶት ህንፃ አጠገብ በሚገኘው አፍሪካ ኢንሹራንስ ህንፃ የሰው ኃይል አስተዳደር ቡድን ድረስ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

የትምህርት ደረጃ

የስራ ልምድ

ብዛት

ደመወዝ

የቅጥር ሁኔታ

1

የጥራት ቁጥጥርና ኢንስፔክሽን ባለሙያ

በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ማናጅመንት ሌቭል -5 ያለው/ያላት

በአውቶሞቲቭ፣ ቴክኖሎጂ፣ አውቶሞቲቭ ኢንጅነሪንግ፣ ኤሌክትሪካል እና ኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ፣ መካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ ቪሄክል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 4ኛ መንጃ ፍቃድ ያለው/ያላት

3-5 ዓመት

01

በኤጀንሲው እስኬል መሰረት

ቋሚ

2

የተሽከርካሪ ጥገና ባለሙያ መካኒክ

በአውቶ መካኒክ፣ ጀነራል መካኒክ፣ ኢንጂን ሰርቪስ፣ አውቶ ኤሌክትሪሲቲ፣ አውቶ ቦዲ እና ፓወርትሬን 10+3 ወይም ሌቭል 4 ያለው/ያላት

4-6 ዓመት 

04

በኤጀንሲው እስኬል መሰረት

ቋሚ

3

ዩቲሊቲ አድሚኒስትሬሽን 4

በአውቶ መካኒክ፣ በኤሌክትሪሲቲ ዲፕሎማ/ 10+3 /Level4/ ያለው/ያላት በኤሌክትሪካል ኢንጂነር የመጀመሪያ ዲግሪ  

3 ዓመት

1 ዓመት

04

በኤጀንሲው እስኬል መሰረት

ቋሚ

4

ጀማሪ ሀገር ውስጥ ግዢ ባለሙያ

ፐርቸዚንግ እና ሰፕላይ ማኔጅመንት ዲፕሎማ

ሎጅስቲክስ እና ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት ዲፕሎማ

0-1 ዓመት

03

በኤጀንሲው እስኬል መሰረት

ቋሚ

5

የኢንፎርሜሽን ሴኩሪቲ ማኔጅመንት

በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኡንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ፣  MIS እና IT  ወይም በተመሳሳይ ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ያላት

በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ ለመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት፣ ለሁለተኛ ዲግሪ 1 ዓመት፡፡ በኢንፎርሜሽን ደህንነት ወይም ተያያዥነት ባለው ዘርፍ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል 

03

በኤጀንሲው እስኬል መሰረት

ቋሚ

6

ረዳት ገንዘብ ያዥ

በአካውንቲንግ ዲፕሎማ /ሌቭል-4/ ያለው/ያላት

1-2 ዓመት

01

በኤጀንሲው እስኬል መሰረት

ቋሚ

 

የደንበኞች ግንኙነት አገልግሎት (Reception Front Desk)

በደንበኛ አገልግሎት፣ በፅህፈትና ቢሮ አስተዳደር፣ በአቀባበልና መስተንግዶ 10+3 ዲፕሎማ ወይም ሌቭል -4 ያለው/ያላት ይበረታታሉ 

በሙያው 1 ዓመት የሰራ/ች

02

በኤጀንሲው እስኬል መሰረት

ቋሚ

 

 

 



የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists