Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ /በአውቶ መካኒክ/ በመካኒካል ኢንጅነሪንግ /በጋዜጠ
Organization: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሸከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥ??
Salary : 1890 ብር - 8165 ብር
Posted:2016-10-01
Application Dead line:2016-10-07
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሸከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የስራ መደብ መጠሪያ |
ተፈላጊ ችሎታ |
ደረጃ |
ደመወዝ |
ብዛት |
የስራ ቦታ |
||
የትምህርት ዓይነት |
የትምህርት ደረጃ |
አግባብ ያለው የስራ ልምድ |
||||||
1 |
የትምህርት ስልጠናና የጥናት ከፍተኛ ባለሙያ |
በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ /በአውቶ መካኒክ/ በመካኒካል ኢንጅነሪንግ /በትራስፖርት ኢንጅነሪንግ/በትራንስፖርት ኢኮኖሚክስ/በትራንስፖርት ማኔጅመንት በትምህርት ዕቅድና ስራ አመራር፣ በስርዓተ ትምህርት ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ |
ሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ |
1 ዓመት 3 ዓመት |
XII |
8165 |
1 |
ቅርንጫፍ ጽ/ቤት |
2 |
የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ብቃት ፈቃድ ባለሙያ |
በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ፣ በአውቶ መካኒክ፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፣ ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ እና በተጨማሪም የኮምፒዩተር ክህሎት |
ሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ ሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ |
0 ዓመት 2 ዓመት 4 ዓመት 6 ዓመት |
XI |
7290 |
20 |
ቅርንጫፍ ጽ/ቤት |
3 |
ከፍተኛ የኮሙኒኬሽን ባለሙያ |
በጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን /ፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት /በቋንቋና ስነጽሁፍ /በህዝብ ግንኙነት |
ሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ |
4 ዓመት 6 ዓመት |
X |
6284 |
1 |
በማዕከል |
4 |
ሲኒየር ኦዲት ኦፊሰር |
በአካውንቲንግ/በማኔጅመንት/ በኢኮኖሚክስ/በባንኪንግ እና ፋይናንስ አስተዳደር |
ሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ |
4 ዓመት 6 ዓመት |
X |
6284 |
1 |
በማዕከል |
5 |
የኦዲት ኦፊሰር |
በአካውንቲነግ/በማኔጅመንት/ በኢኮኖሚክስ/በባንኪንግ እና ፋይናንስ አስተዳደር |
ሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ |
3 ዓመት 5 ዓመት |
VIII |
4327 |
1 |
በማዕከል |
6 |
ፋይናንስ ኦፊሰር |
በአካውንቲንግ/በማኔጅመንት /በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን |
ሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ |
3 ዓመት 5 ዓመት |
VIII |
4327 |
7 |
ቅርንጫፍ ጽ/ቤት |
7 |
የህግ አገልግሎት ባለሙያ |
በህግ |
ሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ |
3 ዓመት 5 ዓመት |
IX |
5236 |
5 |
ቅርንጫፍ ጽ/ቤት |
8 |
የስነ ምግባር መኮንን |
በህግ፣ በስነምግባር ፍልስፍና፣ በፖለቲካል ሳይንስ፣ በማኔጅመንት፣ በሶሾሎጂና ሶሻል ሳይንስ |
ሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ |
4 ዓመት 6 ዓመት |
X |
6284 |
1 |
በማዕከል |
9 |
የሂሳብ ሰነድ ያዥ |
በአካውንቲንግ/በማኔጅመንት/በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን |
ኮሌጅ ዲፕሎማ |
3 ዓመት |
VI |
2884 |
2 |
በማዕከል |
10 |
የሪከርድና ማኅደር ሰራተኛ |
ማኔጅመንት/ላይብረሪ ሳይንስ/ በኮምፒዩተር ሳይንስ/ በቢዝነስ አድምኒስትሬሽን/ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ እና በተጨማሪም የኮምፒዩተር ክህሎት |
ኮሌጅ ዲፕሎማ |
7 ዓመት |
VII |
3547 |
15 |
ቅርንጫፍ ጽ/ቤት |
11 |
የጥናት እቅድና በጀት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር |
በኢኮኖሚክስ፣ በስታትስቲክስ፣ በደቨሎፕመንት ስተዲስ፣ በደቨሎፕመንት ፕላኒንግ፣ በአካውንቲንግ፣ በማኔጅመንት |
ሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ |
6 ዓመት 8 ዓመት |
XIV |
9700 |
1 |
በማዕከል |
12 |
ዕቅድና በጀት ክትትልና ግምገማ ኦፊሰር |
በኢኮኖሚክስ፣በስታትስቲክስ፣ በደቨሎፕመንት ስተዲስ፣ በደቨሎፕመንት ፕላኒንግ፣ በአካውንቲንግ፣ በማኔጅመንት |
ሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ |
3 ዓመት 5 ዓመት |
VIII |
4327 |
1 |
በማዕከል |
13 |
የመረጃ ዴስክ አገልግሎት ሰራተኛ |
በቀለም ትምህርት |
12ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች |
4 ዓመት |
IV |
1890 |
7 |
ቅርንጫፍ ጽ/ቤት |
14 |
የጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር I |
በሴክሬተሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር |
ኮሌጅ ዲፕሎማ |
3 ዓመት 5 ዓመት |
VI |
2884 |
11 |
በማዕከል |
15 |
ኤግዚኪዩቲቭ የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ |
በሴክሬተሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር |
ኮሌጅ ዲፕሎማ |
5 ዓመት 7 ዓመት |
VIII |
4327 |
1 |
በማዕከል |
16 |
ሲኒየር የንብረት ምዝገባና ቁጥጥር ኦፊሰር |
በአካውንቲንግ፣ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በማርኬቲንግ፣ በፐርቸዚንግ |
ሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ |
4 ዓመት 6 ዓመት |
X |
6284 |
1 |
በማዕከል |
17 |
የተግባር ፈተና ኬዝ ቲም መሪ |
በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ /በአውቶ መካኒክ/ መካኒካል ኢንጅነሪንግ/ ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ |
ሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ |
2 ዓመት 4 ዓመት |
XIII |
8982 |
1 |
ቅርንጫፍ ጽ/ቤት |
18 |
የንድፈ ሀሳብ ፈተና ሂደት ኦዲት ከፍተኛ ባለሙያ |
በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ/በአውቶ መካኒክ/ መካኒካል ኢንጅነሪንግ በአካውንቲንግ በማኔጅመንት /በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን /ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ እና የኮምፒዩተር ክህሎት |
ሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ |
1 ዓመት 3 ዓመት |
XII |
8165 |
1 |
ቅርንጫፍ ጽ/ቤት |
19 |
የንብረት ግምጃ ቤት ኦፊሰር |
በሰፕላይስ ወይም ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ ማኔጅመንት |
የኮሌጅ ዲፕሎማ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ |
4 ዓመት 6 ዓመት |
VII |
3547 |
1 |
በማዕከል |
20 |
የሁለገብ ጥገና አገልግሎት ኦፊሰር |
በጄኔራል መካኒክ/በኤሌትሪካል መካኒክ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የትምህርት መስክ |
የኮሌጅ ዲፕሎማ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ |
3 ዓመት 5 ዓመት |
V |
2344 |
1 |
በማዕከል |
21 |
ድጋፍ ሰጪና የጥገና ባለሙያ |
በኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ |
ሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ |
3 ዓመት 5 ዓመት |
XII |
8165 |
6 |
ቅርንጫፍ ጽ/ቤት |
22 |
መዝገብ ቤት/ሪከርድና ማህደር |
በሰው ኃብት አስተዳደር/በሪከርድና ማህደር |
የኮሌጅ ዲፕሎማ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ |
3 ዓመት 5 የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ |
V |
2344 |
1 |
በማዕከል |
23 |
ሾፌር II |
በቀለም ትምህርት በአውቶ መካኒክስ የሰለጠነ |
12ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ |
4 ዓመት |
VI |
2844 |
6 |
ቅርንጫፍ ጽ/ቤት |
24 |
ሾፌር I |
የቀለም ትምህርት፣ በአውቶ መካኒክስ የሰለጠነ |
12ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 3ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው |
3 ዓመት |
V |
2344 |
3 |
በማዕከል |
ማሳሰቢያ፡-
- ማመልከቻ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 /አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ ይሆናል፣
- አመልካቾች የማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
- ከግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለባቸው መሆኑን የሚገልጹ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- ለሌቭል ደረጃ የትምህርት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣
- የመመዝገቢያ ቦታ ሃያ ሁለት ከጎላጎል አለፍ ብሎ በሚገኘው መክሊት ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 310
- ለተጨማሪ መረጃ የስልክ ቁጥር 011 833 34 20
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ
የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቀድና ቁጥጥር ባለስልጣን
Please Click here
to move back to job lists