Job Type:University / College

 

Fields of Education: በእንስሳት ሳይንስ/በክሊኒካል ነርሲንግ/

 

Organization: አጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ

 

Salary : 1663 ብር - 3186 ብር

 

Posted:2016-10-01

 

Application Dead line:2016-10-07

 

 

 


አጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ ከዚህ በታች በተመለከቱት ሙያዎች ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

የስራ መደብ መጠሪያ

ብዛት

የሥራ ደረጃ

ደመወዝ

ለስራ መደቡ ዝቅተኛ የትምህርት ዝግጅትና ተፈላጊ ችሎታ

የቅጥር ሁኔታ

1

የእንስሳት ሳይንስ ጀማሪ አሰልጣኝ

2 (ሁለት)

ሲ ደረጃ

3186

በእንስሳት ሳይንስ በቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና የሙያ ብቃት ማዕቀፍ በኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በደረጃ IV ስልጠና ያጠናቀቁና በሰለጠኑበት ሙያ የብቃት ማረጋገጫ COC ያላቸው፤ የማሰልጠን ስነ ዘዴ ስልጠና የወሰደ/ች 0 ዓመት የስራ ልምድ 

በየሁለት ዓመት በሚታደስ ቋሚ ኮንትራት

2

ጁኒየር ክሊኒካል ነርስ

2 (ሁለት)

መፕ 6/2

1663

በክሊኒካል ነርሲንግ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በደረጃ IV ስልጠና ያጠናቀቀ/ች በሙያው የብቃት ማረጋገጫ COC ሰርተፊኬት እና የሙያ ፈቃድ ያለው/ያላት 0 ዓመት የሥራ ልምድ 

በቋሚነት

 

ማሳሰቢያ፡- ለመወዳደር የሚፈልጉ አመልካቾች ያላቸውን የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት አዲስ አበባ 22 ማዞሪያ ጌታሁን በሻህ ሕንፃ ወደ ውስጥ 200 ሜትር ገባ ብሎ አዲስ ሕይወት ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የአላጌ ግ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ ጉዳይ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ በሚገኘው የኮሌጅ ጉዳይ አስፈጻሚ ቢሮ ወይም አጋርፋ የግ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በመገኘት መመዝገብ ይቻላል፡፡

  • በተራ ቁጥር 1 ላይ ለተጠቀሰው የሥራ መደብ በየሁለት ዓመት በሚታደስ ቋሚ ኮንትራት ነው፡፡
  • በተራ ቁጥር 2 ላይ ለተጠቀሰው የሥራ መደብ በቋሚነት ነው፡፡
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
  • ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ በውስጥ ሰሌዳ ይገለጻል፡፡
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 022890013 አጋርፋ ኮሌጅ ወይም በ0116625004 አዲስ አበባ በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

አጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists