Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በጽህፈትና በቢሮ አስተዳደር/ደረጃ II በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር/

 

Organization: የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን

 

Salary : 5623 / 3623

 

Posted:2016-10-01

 

Application Dead line:2016-10-07

 





የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በተመለከተው ክፍት የስራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ደረጃ

ተፈላጊ

ደመወዝ

ብዛት

የትምህርት ደረጃ

ቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድ

1

የዘርፍ ኃላፊ ሴክሬተሪ

VI

ኮሌጅ ዲፕሎማ በጽህፈትና በቢሮ አስተዳደር

የመጀመሪያ ዲግሪ በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር

4 ዓመት

0 ዓመት

5623

1

2

ለአማርኛ፣ ለትግረኛ እና ለሶማሊኛ ቋንቋዎች ሴክሬተሪ

IV

12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ

የቴክኒክና ሙያ ት/ት ቤት ዲፕሎማ ወይም ደረጃ II በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር የተቀበሉ

የኮሌጅ ዲፕሎማ በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር የተመረቁ

8 ዓመት

6 ዓመት

2 ዓመት

3623

3 ለእያንዳንዱ አንድ አንድ

 

ማሳሰቢያ፡-

  1. ከዚህ በላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት በኮርፖሬሽኑ 10ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1020፣ በግንባር በመቅረብ ወይም መልዕክተኛ በመላክየማመልከቻ ፎርም በመሙላት መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  2. አመልካቾች ለትግሪኛና ለሶማልኛ ፕሮግራም ሴክሬተሪነት ቋንቋውን መናገር፣ ማንበብና መፃፍ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  3. የምዝገባ ቦታ በዋናው መ/ቤት፡፡
  4. አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ አግባብ ያለው የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡
  5. የትምህርት ማስረጃቸው ከደረጃ 1-5 ላሉ የቴክኒክና ሙያ ማስረጃ የሚያቀርቡ ተወዳዳሪዎች የሙያ ምዘና ወስደው የብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ /COC/ ካላቀረቡ  መመዝገብ አይችሉም፡፡
  6. በማስታወቂያው ላይ ከተገለፀው ቀጥተኛ የትምህርትና የስራ ልምድ ውጪ የሚቀርቡ ማስረጃዎች አይስተናገዱም፡፡
  7. የፈተና ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡
  8. ከውጭ አገር የተገኘ የትምህርት ማስረጃ የአቻ ግምታ ሊኖረው ይገባል፡፡
  9. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0115 51 68 76 ሰው ኃይል ምልመላና መረጣ ቡድን ቢሮ ወይም ከየቅርንጫፍ ጽ/ቤቶቹ ቀርባችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡

 

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists