Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: ሲቪል ምህንድስና/መካኒካል መሀንዲስ/በዕጽዋት ሳይንስ/በእንስሳት ሳይን??

 

Organization: የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት

 

Salary : 4822.00 ብር - 8178.00 ብር

 

Posted:2016-10-01

 

Application Dead line:2016-10-14

 








የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት
የሰው ኃይል አስተዳደር የስራ ሂደት በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ስር ላሉ የስራ ክፍሎች ከዚህ በታች በተዘረዘረው ክፍት መደብ በቋሚ ቅጥር አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን በማቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡


የስራ የክፍሉ ስም

የስራ መደብ መጠሪያ

የመ.መ.ቁጥር

ደረጃ

ብዛት

ደመወዝ

ተፈላጊ ችሎታ

የአገልግሎት ዘመን

ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ልማት ጽ/ቤት

1. የኮንስትራክሽን የስራ ዕድል ፈጠራ ኤክስፐርት

ከ/29-32-037

V

1

5607.00

ሲቪል ምህንድስና፣ ቢውልዲንግ ምህንድስና ኢንዱስትሪያል ምህንድስና 

የመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት 2ኛ ዲግሪ 3 ዓመት 3ኛ ዲግሪ 0 ዓመት

 

2. የብረታ ብረት ኢንጅነሪንግ ግብዓት አቅርቦት ኤክስፐርት

ከ/29-32-054

V

1

5607.00

መካኒካል መሀንዲስ፣ ኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂስት፣ ማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂስት እና ተመሳሳይ ወይም ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ እና መሰረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀት ያላት/ያለው

የመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት 2ኛ ዲግሪ 3 ዓመት 3ኛ ዲግሪ 0 ዓመት

 

3. የብረታ ብረት ኢንጅነሪንግ ምርትና ምርታማነት ማሻሻያ ኤክስፐርት

ከ/29-32-055

V

1

5607.00

መካኒካል መሀንዲስ፣ ኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂስት፣ ማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂስት እና ተመሳሳይ ወይም ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ እና መሰረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀት ያላት/ያለው

የመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት 2ኛ ዲግሪ 3 ዓመት 3ኛ ዲግሪ 0 ዓመት

 

4. የእንጨት ባህላዊ እደ-ጥበብና ጌጣጌጥ የግብዓት አቅርቦት ኤክስፐርት

ከ/29-32-057

V

1

5607.00

መካኒካል መሀንዲስ፣ ኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂስት፣ ማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ በእንጨት ቴክኖሎጂ እና ተመሳሳይ ወይም ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ እና መሰረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀት ያላት/ያለው

የመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት 2ኛ ዲግሪ 3 ዓመት 3ኛ ዲግሪ 0 ዓመት

 

5. የግንባታ ግብዓት አቅርቦት ኤክስፐርት

ከ/29-32-058

IV

1

4922.00

በሲቪል ምህንድስና፣ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ፣ በጂኦሎጂ እና በተመሳሳይ የሙያ መስክ ወይም ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ እና መሰረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀት ያላት/ያለው

የመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት 2ኛ ዲግሪ 3 ዓመት 3ኛ ዲግሪ 0 ዓመት

 

6. የግንባታ ምርትና ምርታማነት ማሻሻያ ኤክስፐርት

ከ/29-32-059

IV

1

5607.00

በሲቪል ምህንድስና፣ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ፣ በጂኦሎጂ እና በተመሳሳይ የሙያ መስክ ወይም ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ እና መሰረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀት ያላት/ያለው

የመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት 2ኛ ዲግሪ 3 ዓመት 3ኛ ዲግሪ 0 ዓመት

 

7. የኢንተርፕራይዞች የፋይናንስ አቅርቦት ድጋፍና ክትትል ኤክስፐርት

ከ/29-32-060

V

1

4822.00

አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ እና ተመሳሳይ የሙያ መስክ

የመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት 2ኛ ዲግሪ 3 ዓመት 3ኛ ዲግሪ 0 ዓመት

 

8. የኮንስትራክሽን ዘርፍ ልማት ከፍተኛ ኤክስፐርት

ከ/29-32-007

V

1

5607.00

ሲቪልምህንድስና፣ ኢንዱስትሪያል ምህንድስና ወይም በኢኮኖሚክስ ማኔጅመንት፣ ከተማ ስራ አመራር ማርኬቲንግ ማኔጅመንት

የመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት 2ኛ ዲግሪ 3 ዓመት 3ኛ ዲግሪ 0 ዓመት

 

9. የዕጽዋትና አካባቢ ክፍል ልማት ኤክስፐርት

ከ/29-32-009

V

1

5607.00

በዕጽዋት ሳይንስ፣ በምግብ ሳይንስ፣ ሆርቲ ካልቸር፣ አግሮ ኢኮኖሚክስ እና በተመሳሳይ የሙያ መስክ 

የመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት 2ኛ ዲግሪ 3 ዓመት 3ኛ ዲግሪ 0 ዓመት

 

10. እንስሳት ዘርፍ ልማት ኤክስፐርት

ከ/29-32-010

V

1

5607.00

በእንስሳት ሳይንስ፣ በምግብ ሳይንስ፣ ሆርቲ ካልቸር፣ እና በተመሳሳይ የሙያ መስክ 

የመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት 2ኛ ዲግሪ 3 ዓመት

3ኛ ዲግሪ 0 ዓመት

 

11. የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ አመቻች ኤክስፐርት

ከ/29-32-015

V

1

5607.00

ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ አካውንቲንግ፣ በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ እና በተመሳሳይ የሙያ መስክ

የመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት 2ኛ ዲግሪ 3 ዓመት

3ኛ ዲግሪ 0 ዓመት

 

12. የኢንተርፕራይዞች የኦዲት አገልግሎት ድጋፍና ክትትል ኤክስፐርት

ከ/29-32-017

IV

1

4922.00

አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ እና በተመሳሳይ የሙያ መስክ

የመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት 2ኛ ዲግሪ 3 ዓመት

3ኛ ዲግሪ 0 ዓመት

 

13. የኢንተርፕራይዞች ተሞክሮ ቅመራ ኤክስፐርት

ከ/29-32-018

V

1

5607.00

ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ግብርና፣ ማህበራዊ ሳይንስ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ሶሾሎጂ/በማህበራዊ ዘርፍ፣ ህግ ስታስቲክስ፣ አካውንቲንግ፣ በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪና፣ በተመሳሳይ የሙያ መስክ  

የመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት 2ኛ ዲግሪ 3 ዓመት

3ኛ ዲግሪ 0 ዓመት

ለመንግስት ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት

14. ስትራክቸር ዲዛይን ዝግጅት ከፍተኛ መሐንዲስ

ክ/29-11-04-013

XV

1

8178.00

በስትራክቸራል፣ ሲቪል ምህንድስና

ማስተርስ 4 ዓመት ቢኤስሲ 6 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

15. ኳንቲቲ ሰርቨየር መካከለኛ መሀንዲስ

ክ/29-11-04-017

XIV

1

7212.00

ሲቪል ምህንድስና፣ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት፣

ቢኤስሲ ዲግሪ 5 ዓመት ዲፕሎማ 6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

16. መካከለኛ የንድፍ ባለሙያ

ክ/29-11-04-028

XII

1

5565.00

በንድፍ ሙያ

ዲፕሎማ 3 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

17. የስትራክቸራል ጥራት ቁጥጥር መሀንዲስ

ክ/29-11-04-028

XV

1

8178.00

ስትራክቸራል እና ሲቪል መሀንዲስ፣

ማስተርስ 3 ዓመት ቢኤስሲ 5 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው

 

18. ኳንቲቲ ጥራት ቁጥጥር ከፍተኛ መሀንዲስ  

ክ/29-11-04-032

XIV

1

7212.00

በሲቭል ምህንድስና እና ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት

ማስተርስ 3 ዓመት ቢኤስሲ 5 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው

ለህብረተሰብ ተሳትፎ ልማት ጽ/ቤት

19. ሲኒየር አርክቴክቸራል መሀንዲስ

ክ/29-11-02-11

XIII

1

6350.00

በአርክቴክቸር

ማስተርስ 2 ዓመት ቢኤስሲ ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

20. ኤሌክትሪካል መሀንዲስ

ክ/29-11-02-14

XII

1

5565.00

ኤሌክትሪካል ምህንድስና

ማስተርስ 1 ዓመት ቢኤስሲ 3 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

 

  • አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ ኦርጅናል የትምህርት ማስረጃ እና ከስራው ጋር ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ እና ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ከግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለበት መሆን ይኖርበታል፡፡
  • በሌቭል ደረጃ እና በቀድሞ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት በሚቀርቡ የትምህርት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ለሚጠይቅ የስራ መደብ የብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
  • የምዝገባ ጊዜ፡- ይህ የስራ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ ይሆናል፡፡
  • የምዝገባ ቦታ፡- በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በዋና ስራ አስፈፃሚ የሰው ኃይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ፡፡
  • አድራሻ፡- ቶታል የድሮ 3 ቁጥር ማዞሪያ /ከኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ወረድ ብሎ፡፡
  • ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 011 830 02 94 ይጠቀሙ፡፡

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists