Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:University / College
Fields of Education: ማኔጅመንት የሰው ኃይል አስተዳደር/በላይብረሪ ሳይንስ በሰው ኃይል በሕዝ?
Organization: የፍሬ ህይወት ቁ.1 የመጀ/ደ/ት/ቤት
Salary : 1511 ብር - 3425 ብር
Posted:2016-10-01
Application Dead line:2016-10-11
የፍሬ ህይወት ቁ.1 የመጀ/ደ/ት/ቤት ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ ሠራተኞችን በቋሚነት ቀጥሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የተገለጸውን የስራ መደብ የምታሟሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ተ.ቁ |
የስራ መደ/መጠሪያ |
የሚጠይቀው የት/ዓይነት |
የሚጠይቀው የት/ደረጃና ተፈላጊ ችሎታ |
ደረጃ |
ደመወዝ |
ብዛት |
1 |
የሰው ኃይል አስተዳደር ኦፊሰር |
ማኔጅመንት የሰው ኃይል አስተዳደር የሕዝብ አስተዳደር ትምህርት መስክ እና በተመሳሳይ |
የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 2 የተመረቁ 10 ዓመት የስራ ልምድ የኮሌጅ ዲፕሎማ 10+3 ወይም COC ኖሯቸው ደረጃ 3 የተመረቁ 8 ዓመት የስራ ልምድ ከኮሌጅ በ3 ዓመተ የተገኘ ዲፕሎማ ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 4 የተመረቁ 6 ዓመት የስራ ልምድ |
መፕ-10 |
2628 |
2 |
2 |
የውስጥ ኦዲት ኦፊሰር |
በሂሳብ አያያዝ በማኔጅመንት በኢኮኖሚክስ በፋይናንስ ማኔጅመንት በአካውንቲንግና በተመሳሳይ |
የቴክኒክና ሙያ ት/ቤቶች ዲፕሎማ ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 2 የተመረቁ 10 ዓመት የስራ ልምድ የኮሌጅ ዲፕሎማ 10+3 ወይም COC ኖሯቸው ደረጃ 3 የተመረቁ 8 ዓመት የስራ ልምድ ከኮሌጅ በ3 ዓመት የተገኘ ዲፕሎማ ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 4 የተመረቁ 6 ዓመት የስራ ልምድ |
መፕ-10 |
2628 |
1 |
3 |
የውስጥ ኦዲት ኦፊሰር |
በሂሳብ አያያዝ በማኔጅመንት በኢኮኖሚክስ ፋይናንስ ማኔጅመንትና በተመሳሳይ |
የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 2 የተመረቁ 10 ዓመተ የስራ ልምድ የኮሌጅ ዲፕሎማ 10+3 ወይም COC ኖሯቸው 6 ዓመት የስራ ልምድ ከኮሌጅ በ3 ዓመት የተገኘ ዲፕሎማ ወይም ኖሯቸው COC በደረጃ 4 የተመረቁ 4 ዓመት የስራ ልምድ |
መፕ-9 |
2298 |
1 |
4 |
ፋይናንስ ኦፊሰር |
በሂሳብ አያያዝ በማኔጅመንተ በኢኮኖሚክስ ፋይናንስ ማኔጅመንት እና በተመሳሳይ |
የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 2 የተመረቁ 8 ዓመት የስራ ልምድ የኮሌጅ ዲፕሎማ/ 10+3 ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 3 የተመረቁ 6 ዓመት የስራ ልምድ ከኮሌጅ በ3 ዓመት የተገኘ ዲፕሎማ ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 4 የተመረቁ 4 ዓመት የስራ ልምድ |
መፕ-9 |
2298 |
1 |
5 |
የግዥ ኦፊሰር |
በሂሳብ አያያዝ በማኔጅመንት በኢኮኖሚክስ ፋይናንስ ማኔጅመንት እና በተመሳሳይ |
የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 2 የተመረቁ 8 ዓመት የስራ ልምድ የኮሌጅ ዲፕሎማ/ 10+3 ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 3 የተመረቁ 6 ዓመት የስራ ልምድ ከኮሌጅ በ3 ዓመት የተገኘ ዲፕሎማ ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 4 የተመረቁ 4 ዓመት የስራ ልምድ |
መፕ-9 |
2298 |
1 |
6 |
የንብረት ግምጃ ቤት ኦፊሰር |
በሂሳብ አያያዝ በንብረት አስተዳደር በማኔጅመንተ በኢኮኖሚክስ |
የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 2 የተመረቁ 6 ዓመት የስራ ልምድ የኮሌጅ ዲፕሎማ/ 10+3 ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 3 የተመረቁ 4 ዓመት የስራ ልምድ ከኮሌጅ በ3 ዓመት የተገኘ ዲፕሎማ ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 4 የተመረቁ 2 ዓመት የስራ ልምድ |
መፕ-8 |
2008 |
1 |
7 |
የተማሪዎች ሪከርድ ኦፊሰር |
በላይብረሪ ሳይንስ በሰው ኃይል በሕዝብ አስ/ር በቀለም ት/ት |
በቀድሞው 12ኛ በአሁኑ 10ኛ ወይም 6 ዓመተ የስራ ልምድ 10+1 ወይም COC ኖሯቸው 1 4 ዓመት የስራ ልምድ 10+3 ወይም ደረጃ 2 2 ዓመት የስራ ልምድ 10+3 ወይም ደረጃ 4 COC ኖሯቸው ደረጃ 3 0 ዓመት የስራ ልምድ |
ጽሂ-7 |
1511 |
1 |
8 |
የጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር |
በኮምፒውተር ሳይንስና አስተዳደር ማኔጅመንት |
በቀድሞው 12ኛ በአሁኑ 10ኛ ወይም በደረጃ 1 COC 8 ዓመት የስራ ልምድ 10+1 ወይም ደረጃ 2 COC ኖሯቸው 6 4 ዓመት የስራ ልምድ 10+2 ወይም ደረጃ 3 COC ኖሯቸው 4 ዓመት የስራ ልምድ 10+3 ወይም ደረጃ 3 COC ኖሯቸው ደረጃ 4 የተመረቁ 2 ዓመት የስራ ልምድ |
ጽሂ-8 |
1743 |
1 |
9 |
የሂሳብ ሰነድ ያዥ |
በሂሳብ አያያዝ በማኔጅመንት |
በቀድሞው 12ኛ በአሁኑ 10ኛ ወይም በደረጃ 1 COC ኖሯቸው 8 ዓመት የስራ ልምድ 10+1 ወይም ደረጃ 2 COC ኖሯቸው 6 ዓመት የስራ ልምድ 10+2 ወይም ደረጃ 3 COC ኖሯቸው 4 ዓመት የስራ ልምድ 10+3 ወይም ደረጃ 3 COC ኖሯቸው ደረጃ 4 የተመረቁ 2 ዓመት የስራ ልምድ |
ጽሂ-8 |
1743 |
1 |
10 |
ዕቅድና በጀት ክትትል ግምገማ ኦፊሰር |
በሂሳብ አያያዝ በማኔጅመንት ኢኮኖሚክስ፣ ፋይናንስ ማኔጅመንትና በተመሳሳይ |
የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 2 የተመረቁ 10 ዓመት የስራ ልምድ የኮሌጅ ዲፕሎማ/ 10+3 ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 3 የተመረቁ 6 ዓመት የስራ ልምድ ከኮሌጅ 3 ዓመት ዲፕሎማ ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 4 የተመረቁ 4 ዓመት የስራ ልምድ |
መፕ-9 |
1743 |
1 |
11 |
የጥገና አገልግት ኦፊሰር |
በቧንቧ ስራ በብረታ ብረት ስራ በኤሌክትሪክ ስራ በመካኒካል ስራ |
የኮሌጅ ዲፕሎማ COC ኖሯቸው በደረጃ 2 የተመረቁ 2 ዓመት የስራ ልምድ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ 3 የተመረቀ 0 ዓመት የስራ ልምድ |
መፕ-6 |
1511 |
1 |
12 |
የግዥ ንብረት ጠቅላላ አገልግሎት የኬዝ ቲም አስተባባሪ |
በሂሳብ አያያዝ፣ በንብረት አያያዝ፣ በማኔጅመንት፣ በተመሳሳይ |
የባችለር ዲግሪና 6 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የማስተርስ ዲግሪና 4 ዓመት የስራ ልምድ የዶክትሬት ዲግሪና 2 ዓመት የስራ ልምድ |
ፕሳ-5 |
3425 |
1 |
13 |
የቤተ ሙከራ ባለሙያ |
(በተፈጥሮ ሳይንስ) (ባዮሎጂ፣ ፊዚክስ፣ ኬሚስትሪ) |
10+3 ዲፕሎማና 4 ዓመት የስራ ልምድ 10+3 ዲፕሎማ ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 3 የተመረቁ 2 ዓመት የስራ ልምድ |
መፕ-6 |
1511 |
1 |
14 |
የክፍያና ሂሳብ ግዥ ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት አስተባባሪ |
በሂሳብ አያያዝ፣ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በፋይናንስ ማኔጅመንትና በተመሳሳይ |
የባችለር ዲግሪና 7 ዓመት የስራ ልምድ የማስተርስ ዲግሪ 5 ዓመት የስራ ልምድ የዶክትሬት ዲግሪና 3 ዓመት የስራ ልምድ |
ፕሣ-6 |
3909 |
1 |
ማሳሰቢያ፡-
አመልካቾች በማስታወቂያ የተገለጸውን የትምህርት ማስረጃ እና ልዩ ልዩ ሰነዶች ኦርጂናል ከአንድ ፎቶ ኮፒ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ብቻ በሰው ኃይል አስተዳደር ጽ/ቤት እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በመግለጽ ዘግይቶ የሚመጣ አመልካች ግን የማንቀበል መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡- ከሜክሲኮ ወደ ሳር ቤት መሄጃ ሌጆ አሉሙኒየም ምጣድ ፋብሪካ አጠገብ ስልክ ቁጥር 011 515 78 18
የፍሬ ህይወት ቁ.1 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
Please Click here
to move back to job lists