Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውቲንግ/ በማኔጅመንት አካውንቲንግ ያለው ሆኖ የአ?

 

Organization: የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር

 

Salary : 3470

 

Posted:2016-10-07

 

Application Dead line:2016-10-16

 





የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ስራ የሚተዳደረው አዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ አክስዮን ማህበር (የመንግሥት ልምት ድርጅት የሆነው) ከዚህ በታች በተመለከተው ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

የሥራ መደብ

የትምህርት ደረጃ

የሥራ ልምድ

ደመወዝ

የቅጥር ሁኔታ

ብዛት

ፆታ

የሥራ ቦታ

1

ኮስትና በጀት አካውንታንት

የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውቲንግ/ በማኔጅመንት አካውንቲንግ ያለው ሆኖ የአካውንቲንግ ኮፍትዌር ስልጠና ሰርተፊኬት ያለው/ላት

2 ዓመት የሥራ ልምድ

3470

በቋሚነት

01

አይለይም

አዲስ አበባ

 

 

ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅም፡- 100% ሕክምና የ24 ሰዓት ኢንሹራንስ እና የሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣል፡፡

የመመዝገቢያ ጊዜ፡ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አሥር ቀናት

አድራሻ፡- ኃይሌ ገ/ሥላሴ ጎዳና የኢንዱስትሪ ፓርክ አገልግሎት ጊቢ ውስጥ ቢሮ ቁጥር 13 ወይም አዳሚ ቱሉ የሰው ሀብት ኦፊሰር ቢሮ ማስረጃዎቻችሁንና የማይመለስ ኮፒ በፖስታ ቤት በመላክ ወይም በግንባር በመቅረብ ዋናንውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011-663-69-28 አዲስ አበባ (046) 441-91-64 ዝዋይ ፖ.ሣ.ቁ 1206 አዲስ አበባ 247 ዝዋይ፡፡ ፋክስ ቁጥር፡- 046 441-91-63 ዝዋይ

በመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ አክሲዮን ማህበር 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists