Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ፣ በማኔጅመንት በሰው ሀብት ሥራ አመራር፣ በሕዝ??
Organization: ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ
Salary : 2008 - 5081
Posted:2016-10-11
Application Dead line:2016-10-18
የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች በቋሚነት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መሥፈርቱን የምታሟሉ እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኃል፡፡
ተ.ቁ |
የሥራ መደብ መጠሪያ |
ደረጃ |
ደመወዝ |
ብዛት |
የትምህርት ደረጃ |
የሥራ ልምድ |
1 |
የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን መሪ |
ፕሳ-8 |
5081 |
1 |
በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ፣ በማኔጅመንት በሰው ሀብት ሥራ አመራር፣ በሕዝብ አስተዳደር፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፐርሶኔል አድሚኒስትሬሽን፣ በፐብሊክ ሴክተር አድሚኒስትሬሽን ፣ በትምህርት አስተዳደር፣ በትምህርት ዕቅድና ሥራ አመራር፣በዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት የመጀመሪያ ወይም 2ኛ ዲግሪ |
ለመጀመሪያ ዲግሪ 9 ዓመት ለሁለተኛ ዲግሪ 7 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት |
2 |
ከፍተኛ እቅድ ዝግጅትና ግምገማ ባለሙያ I |
ፕሳ-7 |
4461 |
1 |
በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም 2ኛ ዲግሪና |
8 ዓመት ለመጀመሪያ ዲግሪና 6 ዓመት ለሁለተኛ ዲግሪ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት |
3 |
ከፍተኛ ፋይናንስ ባለሙያ I |
ፕሳ-7 |
4461 |
1 |
በአካውንቲንግ. በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም 2ኛ ዲግሪና IBEX የሠለጠነ |
የመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት ለሁለተኛ ዲግሪ 6 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት |
4 |
አካውንታንት II |
ፕሳ-5 |
3425 |
1 |
በአካውንቲንግ. በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በሠርቲፋይድ አካውንቲንግ፣ በኮምፒውተራይዝድ አካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም 2ኛ ዲግሪ |
የመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት ለሁለተኛ ዲግሪ 4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት |
5 |
የግዥ ባለሙያ II |
ፕሳ-5 |
3425 |
1 |
በማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ፣ በፐርቼዚንግ፣ በፐርቸዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በፕሮክዩርመንትና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በሴልስ ማን ሺፕ በማርኬቲንግ፣ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም 2ኛ ዲግሪ |
የመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት ለሁለተኛ ዲግሪ 4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት |
6 |
የሰው ሃብት ሥራ አመራር ባለሙያ I |
ፕሳ-4 |
3001 |
1 |
በማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ፣ በፐርቼዚንግ፣ በፐርቸዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በፕሮክዩርመንትና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በሴልስ ማን ሺፕ በማርኬቲንግ፣ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም 2ኛ ዲግሪ |
የመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት ለሁለተኛ ዲግሪ 3 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት |
7 |
ረዳት የግዥ ባለሙያ II |
ፕሳ-3 |
2628 |
11 |
በማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ፣ በፐርቼዚንግ፣ በፐርቸዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በፕሮክዩርመንትና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በሴልስ ማን ሺፕ በማርኬቲንግ፣ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም 2ኛ ዲግሪ |
የመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት ለሁለተኛ ዲግሪ 2 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት |
8 |
ረዳት የፋይናንስ ባለሙያ II |
ፕሳ-3 |
2628 |
1 |
በአካውንቲንግ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በአኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም 2ኛ ዲግሪ |
የመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት ለሁለተኛ ዲግሪ 2 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት |
9 |
ዋና ገንዘብ ያዥ |
ፕሳ-11 |
2628 |
1 |
በአካውንቲንግ፣ በማኔጅመንት፣ በባንኪንግና ፋይናንስ በዲፕሎማ ወይም በደረጃ III በደረጃ IV የተመረቀ/ች |
ለዲፕሎማ ደረጃ III 7 ዓመት ለደረጃ IV 5 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት |
10 |
የዕቃ ግምጃ ቤት ሠራተኛ |
ፕሳ-10 |
2298 |
1 |
በማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ፣ በሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ፕርቼዚንግ ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በማርኬቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣በፕሮኪርዩመንት፣ በማቴሪያል ማኔጅመንት፣ በሎጂስቲክስ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ዲፕሎማ ወይም ደረጃ IV |
ለዲፕሎማ 6 ዓመት ለደረጃ IV 4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት |
11 |
ሴክሬተሪ II |
ፕሳ-9 |
2008 |
1 |
በሴክሬታሪያል ሳይንስ፣ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም በአይቲ፣ በአይቲ ሙያ 10+3 ዲፕሎማ ደረጃ IV የት/ም ማስረጃ |
ለዲፕሎማና ለደረጃ III 4 ዓመት ለደረጃ IV 2 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት |
12 |
ንብረት ፀሐፊ |
ፕሳ-8 |
1743 |
1 |
በማኔጅመንት፣በአካውንቲንግ፣በሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ በፐርቼዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በማርኬቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በፕሮኪዩርመንት በማቴሪያል ማኔጅመንት፣ በሎጂስቲክስ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ዲፕሎማ ወይም ደረጃ IV |
ለዲፕሎማ 4 ለደረጃ IV 2 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት |
13 |
የጽዳት ሰራተኛ |
ፕሳ-2 |
650 |
1 |
4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች |
2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት |
14 |
ተላላኪ |
ፕሳ-2 |
650 |
1 |
4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች |
2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት |
ማሳሰቢያ፡-
- የመመዝገቢ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርት ማስረጃዎችን በመያዝ በካፋ ዞን አስተዳደር የጽ/ቤቱ ኃላፊ ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም ሰው በመላክና ሕጋዊ መታወቂያ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- የስራ ቦታ፡- ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ቦንጋ
- ከተራ ቁጥር ከ1 – 12 ለተጠቀሱት ለተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች የኮምፒውተር ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
- በተራ ቁጥር 5፣7፣9 እና 10 ለተጠቀሱት የስራ መደቦች ተያዥ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
- በደረጃ ለቀረቡት የትምህርት ዝግጅቶች የብቃት ማረጋገጫ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
- የተወዳዳሪዎች ዕድሜ ከ18 ዓመት በላይ መሆን አለበት፡፡
- ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- በ09-66-90-34-50/09-17-57-03-57 ይደውሉ፡፡
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ
Please Click here
to move back to job lists