Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች

 

Organization: የኢትዮጵያ መድን ድርጅት

 

Salary : N/A

 

Posted:2016-10-11

 

Application Dead line:2016-10-25

 

 

 

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የሚከተሉትን መሥፈርቶች የሚያሟሉ የሽያጭ ወኪሎችን መመልመል ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

የሥራ ዓይነት

የሥራ ቦታ

ተፈላጊው መረጃዎችና መሥፈርቶች

1

በረዥም ጊዜ እና በጠቅላላ የመድን ዘርፍ ኮምሽን ክፍያ የሚሠሩ የሽያጭ ወኪሎች 

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት በአዲስ አበባ እና በሁሉም ክፍሎች የሚገኙ ዲስትሪክቶችና ቅርንጫፎች

  • ቢያንስ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ወይም ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃ ያለቸው ሆኖ
  • የራሳቸው የገቢ ምንጭ ያላቸው ከሽያጭ ወኪልነት ሥራ የሚቀራረብ የስራ ልምድ ማስረጃ የሚያቀርቡ ወይንም በጉምሩክ አስተላላፊነት በጉዞ ወኪልነት በትራንስፖርት ድርጅቶች አስተባባሪነት ሥራ ላይ የተሰማሩ
  • ከሥራው ጋር በተዛማጅ ለመሥራት ፍቃደኛነት ያላቸው ድርጅቶች በመሆኑም የተመረጡት ዕጩዎች ከብሔራዊ ባንክ የሥራ ፈቃድ ለማውጣት
  • በቅድሚያ የሥልጠናና የአገልግሎት ስምምነት ለመፈረም ፈቃደኛ የሆነ
  • የሥራ ፈቃድ ከብሔራዊ ባንክ ለማውጣት፡-
  • በቅድሚያ ለፈቃድ ማውጫ እና ለሰነድ ማስመርመሪያ ብር 550.00/አምስት መቶ ሀምሳ ብር/ በቅድሚያ ማስያዝ የሚችሉ
  • የሙያ ግዴታ ዋስትናዎች ለረጅም ጊዜ እና ለጠቅላላ የመድን ዘርፍ ለመግዛት በቅድሚያ በአጠቃላይ ብር 658.00 /ስድስት መቶ አምሳ ስምንት/ ማስያዝ የሚችሉ
  • ሥልጠናውን ለ30 ሙሉ ቀናት ለመውሰድ ፈቃድኛ የሆኑ  

 

ማሳሰቢያ፡-

ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች የሚያሟሉ፡፡

በአዲስ አበባ በሚገኙ አመልካቾች በኢትዮጵያ መድን ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት ዲስትሪብውሽን ቻናል ማኔጅመንት ቡድን ስምንተኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 805 በግንባር በመቅረብ ዋናው እና አንድ ኮፒ የመረጃዎች መያዝ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

የክልል አመልካቾች በቅርበት በሚገኘው የድርጅቱ ዲስትሪክቶችና ቅርንጫፎች በመገኘት ዋናው እና አንድ ኮፒ የመረጃዎች በመያዝ መመዝገብ ይችላሉ፡፡

የምዝገባ ቀናት ከጥቅምት 1 ቀን 2009 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 15 2009 ዓ.ም በሥራ ሰዓት በመገኘት መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 0115/512400 የውስጥ መሥመር 279/384/230 ወይም በቀጥታ መሥመር 0115/5011215 መደወል ይችላል፡፡ 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists