Job Type:University / College

 

Fields of Education: በቋንቋና ስነ-ጽሁፍ፣ በዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ በጋዜጠኝነት/በኮምፒውተ?

 

Organization: የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ

 

Salary : 1,743.00 - 5,081.00

 

Posted:2016-10-12

 

Application Dead line:2016-10-21

 





የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ በተለከቱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

ደረጃ

ደመወዝ

የቅጥር ሁኔታ

ብዛት

የሥራ ቦታ

አግባብነት ያለው ዝቅተኛ ተፈላጊ የትመህርት እና የሥራ ልምድ

1

ዓለም አቀፍ ግንኙነት ቡድን መሪ

ፕሳ- 8

5,081.00

በቋሚነት

1

ድ/ዳ/ዩኒቨርሲቲ

በቋንቋና ስነ-ጽሁፍ፣ በዓለም  አቀፍ ግንኙነት፣ በጋዜጠኝነት ወይም በሌሎች ተዛማጅ የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች የባችለር ዲግሪና  9 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም በቋንቋና ስነ-ጽሁፍ፣ በዓለም  አቀፍ ግንኙነት፣ በጋዜጠኝነት ወይም በሌሎች ተዛማጅ የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች የባችለር ዲግሪና  7 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

2

ከፍተኛ የቋንቋ እና የሕትመት ባለሙያ

ፕሳ- 7

4.461.00

በቋሚነት

1

ድ/ዳ/ዩኒቨርሲቲ

በእንግሊዝኛ ቋንቋና ስነ-ጽሁፍ ፣ በኮሚኒኬሽን በጆርናሊዝም ወይም በሌሎች ተዛማጅ የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች የማስተርስ ዲግሪና 8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም በእንግሊዝኛ ቋንቋና ስነ-ጽሁፍ ፣ በኮሚኒኬሽን በጆርናሊዝም ወይም በሌሎች ተዛማጅ የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች የማስተርስ ዲግሪና 8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

3

የግራፊክስ ዲዛይን ህትመት ባለሙያ III

ፕሳ- 6

3,909.00

በቋሚነት

1

ድ/ዳ/ዩኒቨርሲቲ

በኮምፒውተር ሰይንስ ወይም በግራፊክ አርትስ ትምህርት መስኮች የባችለር ዲግሪና 7 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም በኮምፒውተር ሰይንስ ወይም በግራፊክ አርትስ ትምህርት መስኮች የባችለር ዲግሪና 5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

4

የፎቶ ግራፍ እና ቪዲዮ ካሜራ ባለሙያ

ፕሳ- 7

1,743.00

በቋሚነት

2

ድ/ዳ/ዩኒቨርሲቲ

በቀድሞው የ12ኛ ክፍል በአሁኑ የ10ኛ ክፍል የትምህርት ያጠናቀቀና 8 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም በፎቶግራፍና በቪዲዮግራፊ ኤዲቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ 10+1 ያጠናቀቀና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

5

ጠቅላላ ሐኪም

ፕሳ- 4/1

5,583.00

በቋሚነት

2

ድ/ዳ/ዩኒቨርሲቲ

በሜዲካል ዶክተር የትምህርት ዘርፍ 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

6

ሲኒየር ሳኒተሪ ሳይንስ ባለሙያ

ፕሳ- 6

3,909.00

በቋሚነት

2

ድ/ዳ/ዩኒቨርሲቲ

በሳኒተሪ ሳይንስ የባችለር ዲግሪ ትምህርት ዘርፍ 7 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

7

ፋርማሲ ቴክኒሽያን

ፕሳ- 7/2

1,916.00

በቋሚነት

1

ድ/ዳ/ዩኒቨርሲቲ

በፋርማሲ ትምህርት ዘርፍ 10+3 ያጠናቀቀና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

8

ላብራቶሪ ቴክኒሽያን

ፕሳ- 8/2

2,197.00

በቋሚነት

2

ድ/ዳ/ዩኒቨርሲቲ

በሜዲካል ላብራቶሪ ቴክኖሎጂ ትምህርት ዘርፍ 10+3 ያጠናቀቀና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

 

ማሳሰቢያ፡-

  1. አመልካቾች ለምዝገባ በምትመጡበት ጊዜ ማመልከቻ (CV) የትምህርት እና ሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ ይዛችሁ መቅረብ ይኖርባችኃል፡፡
  2. በግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች ግብር የተከፈለባቸው ለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ከቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋማት ለሚቀርቡ የትምህርት ዝግጅት የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት (COC) የሚያቀርቡ አመልካቾች ቅድሚያ የሚሰጣቸው ሲሆን እናሳስባለን፡፡
  4. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
  5. ምዝገባ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀመሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት
  6. ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ጽ/ቤት ሐያት አደባባይ ዋይራሞ ፋርሚሲ አጠገብ/ አዲስ አበባ ወይም
  7. ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የሰው ኃይል ልማትና ሥራ አመራር ዳይሬክተር ቢሮ ቁጥር B-4 ድሬዳዋ
  8. ስልክ ቁጥር 025 112 79 75 
  9. ፖ.ሣ.ቁ  1362
  10. FAX No:-025 112 79 71
  11. ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists