Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በኮምፒዩተር

 

Organization: በኢፌዴሪ የመደኃኒት ፈንድ አቅርቦት ኤጀንሲ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ

 

Salary : 1765

 

Posted:2016-10-12

 

Application Dead line:2016-10-17

 

 

 

 

ተ.ቁ

የስራ መደብ መጠሪያ

ደረጃ

የት/ት ደረጃ 

የት/ት ዓይነት

የሥራ ልምድ በዓመት

ደመወዝ ብር

ብዛት

የቅጥር ሁኔታ

የሥራ ቦታ

1

ዳታ ክለርክ

7

ኮሌጅ ዲፕሎማ/ ደረጃ 3

በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በሴክሬታሪያል ሳይንስ

0 ዓመት

1765

1

በቋሚነት

አዲስ አበባ ቅርንጫፍ

 


ከዚህ በላይ ለተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድና ተዛማጅ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) የሥራ ቀናት ውስጥ በሳሪስ አቦ ሃና ማሪያም ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሚገኘው የመድኃኒትና ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ስ.ቁ  0118 69 51 88

በኢፌዴሪ የመደኃኒት ፈንድ አቅርቦት ኤጀንሲ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists